Tender Detail

Tender Details

  • Company የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
  • Address , Phone: 0952545407
  • Website
  • Deadline25 Feb 2024, 5:06 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር M/CO/SP/HO/009/2016


የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ የዕቃ ግዥዎችን ለመፈጸም ተጫራቾችን ብግልጽ ጨርታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ ቁ

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ

ማስከበሪያ

ምርመራ

ሎት 34

Construction of reservoir, pump house and civil works surrounding the borehole; Supply installation & construction of transmission and distribution lines; Supply and installation of electromechanical equipment

100,000

በድጋቢ

 

በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፤

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4. የነቢዎች ከሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት ደብዳቤ ያላቸው

5. በመንግስት ግዥ አቅራቢነት ለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው

6. በመንግስት ግዥ ያልታገዱ

7. የጨረታ ማስረከቢያ CPO ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

8. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. በእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 ብር በመከፈል በሆስፒታሉ የክፍያና ሳብ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 70 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

10. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቂጥር 069 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የፋይናንሻል አርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም የትክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመለየት በአራት (4) በተለያዩ ፓስታ በማሸግ ፊርማና ማህተም ተደርጎ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ሆ/ሉ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ሆ/ሉ ካዘጋጀው የዋጋ መሞያ ውጪ ሌላ ቅፅ መጠቀም ከጨረታ ያስደርጋል።

12. የጨረታ ሣጥኑ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የመክፈቻ እለቱ በዓል/ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

13. የጨረታ ማስከበሪያ በሎቱ በቀረበው መሰረት ነው::

14. የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠው እስፔስፊኬሽን መሰረት ተሟልተው ካልቀረቡና ማንኛውም ዓይነት ስህተት ቢፈጸም ኃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው::

15. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ኣድራሻ:- . የካ /ከተማ ወረዳ 4 ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ለተጨማሪ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር 0952545407/011-123-42 72/011-126-02 80

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሄንሲቭ

ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Save Tender