የጨረታ ማስታወቂያ
የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከዚህ በፊት ለስልጠና ስንጠቀምባቸው የነበሩት ማሽኖች በብልሽትና በአገልግሎት ምንክነያት የማይሰሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚወገዱ ንብረቶች/ማሽኖች ማለትም የሰፌት መኪኖች ሲንግል ድሬሰ ሲንጀር ኦቨር ሉክ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለህዝብ መሸጥ ይፈልጋል።
ከላይ ያሉትን እቃዎች መሰረት በማድረግ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
1ኛ የእቃዎችን አጠቃላይ መረጃ በማንኛውም 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በኮሌጁ ንብረት ክፍል ማየት ይቻላል።
2ኛ ተጫቾች የሚወዳደሩበትን እቃ ኮሌጁ ባስቀመጠው ዝርዝር መሰረት ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ፓስታ በማድረኛ ጨረታውን በግልጽ በመጻፍ በአንድ ኮፒ ሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተገለጸው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከኦርጅናል ጨረታ ሰንዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4ኛ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የሥራ ቀናት 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በዛው ቀን በ3፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ አዳራሽ (በአመቺ ቦታ) ይከፈታል። የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በስራ ቀን ያልዋለ ከሆነ በሚቀጥለው ይስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
5ኛ በጨረታ አሸናፊ የሆነ ድርጅት/ግለሰብ ያሸነፈበትን ንብረት በራሱ የትራንስፓርት ወጨ መወሰድ ይኖርበታል።
6ኛ አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፊ ደብዳቤ ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን የዕቃ ጠቅላላ ዋጋ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7ኛ ኮሌጁ በጨረታው የተሻለ ዋጋ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ። ኢስት አፍሪካ ቦትሊግ አክሲዮን ማህበር ኮካኮላ ፋብሪካ አጠገብ
ስልክ ቁጥር ፡ 0112736494
የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ
