Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Red Cross Society (የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5 180175
  • Websitehttps://redcrosseth.org/blog/2022/07/29/19/
  • Deadline06 Mar 2024, 11:47 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል 181

 የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጨርቁን ማስቀየር እና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ማስጠገን ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ይችሳሱ::

1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሴሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

2. ተቋሙ ድረስ`በመምጣት የሚሰሩትን ሥራዎች አይቶ ዋጋ መስጠት እና የጨርቁን ዓይነት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

3. በጨረታው ስመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ .. ማስያዝ ይኖርበታል::

4. የጨረታ ሰነዱን በፓስታ አሽጎ ዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀደ መስቀል ማኀበር ሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል /ማሰልጠኛ ተቋም/ ማስገባት ይኖርበታል፤

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያጠቃልል መሆኑን መግስጽ ይኖርባቸዋል::

6. ጨረታው መጋቢት 6 ቀን 2016 . ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ከቀኑ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣

7. ተቋሙ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፦ 0911152693/0114421130/0114407460 መደወል ይቻላል::

 

Save Tender