Tender Detail

Tender Details

  • Company Bank of Abyssinia S.C. (አቢሲንያ ባንክ አ.ማ)
  • Address HQ Building, The Gambia st, Legehar, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0115 15 07 11
  • Websitehttps://www.bankofabyssinia.com/
  • Deadline21 Jun 2024, 4:48 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Banking Equipment And Services

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


 

 

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

አቢሲንያ ባንክ /./ ለስጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡

የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ

በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ያስያዘው ገንዘብ

ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመለስላቸዋል::

  • ተበዳሪው /መያዣ ስጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

 የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡

ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡

በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡

  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፣ ወረዳ 71 የአቢሲንያ ባንክ . ዋና መስርያ ቤት ህንፃ 12 ፎቅ ላይ በሚገኘው በባንኩ አደራሽ፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 07 11 እና 0115 54 67 37 . በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

 

 

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

 

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የቦታው ጠቅላላ ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ በሰር

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨርታ ሰዓት

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

1

ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ /የተ/ የግ/ማህበር

 

ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ /የተ/ የግ/ማህበር

 

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ህንፃ (መጋዘን)

 

4137.00 ካሜ

B/M/G/K

L/I/18

2/2003

በኦ/ብ/ክ/መ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ

25,714,585.31

ሰኔ 25 ቀን

2016 ዓ.

4:30 -5:30

5:30-6:00

በድጋሚ

2

ገናሌ አግሮ ኢንዱስትሪ / የተ/የግ/ማህበር

 

መኩሪያ በሳዬ እና ዉቤ ዮሀንስ

 

ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ

 

3800.00

6565

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሀዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ዳካ

44,118,562.37

ሰኔ 21 ቀን

2016 ዓ/ም

4:30-5:30

5:30-6:00

በድጋሚ

3

ኑር በላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ኤፍሬም

ሃይሌ

ለኢንዱስትሩ

አገልግሎት

የሚውል መጋዘን

20,000 .

ደባኢፓ/

0325/2011

አማራ ክልል ደብረብርሃን

ከተማ ቀበሌ 07

162,193,410.95

ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ/ም

8፡30-9:30

9:30-10:00

በድጋሚ

 

Save Tender