የጨረታ ማስታወቂያ
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታልተኝቶ ለታከሙ ተማሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡
ሀ. የተወዳዳሪዎች መመሪያ
ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ እና 2016/2017 የታደሰ ንግድ ፍቃድ መስረጃ፣ የገንዘብ እናኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የምግብ አቅርቦት የተመዘገበ ንግድ ፍቃድ መስረጃ እናየምስክር ወረቀት ማስረጃ ከመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
1. ማንኛውም ተወዳዳሪ በዚህ ፍቃድ ያለዉና ግብር ከፍሎ ፍቃድ ያደሰበትና TOT/VAT ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ።
2. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በ02/10/2016 እስከ28/10/2016 ዓ.ም ድረስ በማንኛውም የስራ ቀን ማቅረብ የሚችሉ፣ ጨረታውበ28/10/2016 ከጠዋቱ በ04:30 ሰአት ላይ ይታሸጋል (ይዘጋል)።
3. ጨረታው የሚከፈተው በ28/10/2016 ከጠዋቱ 05:00 ሰአት ይሆናል፣
4, ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሃሳብ በተጠቀሰው specification ወይም የምግብ አቅርቦትየገበያውን ሁኔታ ያማከለ መሆን አለበት፡፡
5. ተወዳዳሪዎች ተወዳድረው በድምር ያሸነፏቸውን የምግብ አይነት ዝርዝሮች በታዘዙት
መሰረት ባቀረቡት ሜኑ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. የጨረታው ሰነድ ከ2/10/2016 እስከ 28/10/2016 ዓ.ም ድረስ ከኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታልፈይናንስና ግዥ ቁ.. ተገኝቶ በ 300 ብር የማይመለስ መግዛት ይቻላል።
7. ተወዳዳሪዎች ካሸነፉ በቂ እና ፅዳት ያለቸውን የማዕድ ቤት ዕቃዎች ማቅረብይኖርባቸዋል። በውሉ መሰረት ይፈፅማል፡፡
8. አሸናፊው ድርጅቶች የሚወሰነዉ በተናጠል በቀረበ ዋጋ ሳይሆን በድምር ዉጤትባሸነፈው መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡
9. ሰነዱ ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን ይኖርበታል።
10. ከንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የክብ ማህተም ዋጋ ማቅረቢያው እና በታሸገ ፖስታላይ ሊደረግ ይገባል።
11. አንድ ድርጅት ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም፡፡
12. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በግማሽ ወይንም ሙሉ በሙሉየመሰረዝ
መብት አለዉ።
13. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 15000 ብር ወይም ካሽማስያዝ አለበት፡፡
14. የጨረታው የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦሪጅናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕይቀርባል።
ስልክ ቁጥር 0111310361/ 0961342610
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል
