Tender Detail

Tender Details

  • Company Habesha Cement Share Company (ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌት-አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0944122311
  • Websitehttps://habeshacement.com/
  • Deadline05 Jun 2024, 10:44 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የጨረታ ቁጥር HCSC/05/TS/2024


የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ሐበሻ ሲሚንቶ .ከጅቡቲ ወደ ሆለታ ከተማ 6. ርቀት ላይ ለሚገኘው የሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዐት የማጓጓዝአገልግሎት ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ተጫራቾች የአንድ ኩንታል የመጫኛ ዋጋቸውን በፖስታ አሽገው ለድርጅቱ ሶርሲንግ እና ዌርሀውስ እስከ ሰኔ 5 ቀን 2016 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዕለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን፤ ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ከላይ እስከተጠቀሰውቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ ከታች በተመለከተው አድራሻ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ሕጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ሆነው የፈቃዳቸውን ኮፒ ከመወዳደሪያሰነዳቸውጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (አምሳ ሺህበሐበሻ ሲሚንቶ .ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይንም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::

ኩባንያው የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ በሙሱም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌታ አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7 ፎቅ 

0944122311/0912850906

ሐበሻ ሲሚንቶ ..

Save Tender