የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር [ 26/2016
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል::
ሎት 1. LTD Light Rectangular Shape
2. Wall mounted Socket
3. Wall mounted Switch
4. Carbon brush for Bosh Charge
5. Carbon brush Charge cable drilling m/c
ሎት 2. Sheet metal 2000x1000x1.5, SHS 50x50x3, Plain bar Ø14X6000mm
ሎት 3. Aggregate- 00
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እናየታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችእንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሐምሌ 03/2015 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲበሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሰኔ18 ቀን 2016 በ4:00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን::
አድራሻ:- ....... ቃስቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ማስታወሻ:- .... ስተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/
ወይም 0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል::
