የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረክባቸውን ተሽክርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት, የተለያዩ የተሽከርካሪዎችመለዋወጫዎች ቴሌቭዥን እና የቴሌቭዥን አካላት፤ የዋይፋይ ራውተር እና አክሰሰሪዎች፣ አዳዲስ የተሽከርካሪ!የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎችና መስታወቶች , ኮምፒውተሮች፣ ፎቶኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ የኮንስትራክሽንእቃዎች' ሮያል ተች ደብተር፣ ጆንያ እና ፍሪጆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
- ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪ አካላት መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቆርኪ ፋብሪካ ወደ ሚድሮክ ተርሚናል በኩልበሚያልፈው አስፋልት መንገድ ገብቶ አሉሙኒየም ፋብሪካ ፊት ለፊት በስተቀኝ በኩል በሚገኘው የኩባንያችንየአባድ ተሽከርካሪዎች መቆሚያ ግቢ እና ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ጀርባ መድን ዲኮር አጠገብ በሚገኘውየመለስተኛ ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ግቢ (የኩባንያችን ሪከቨሪዎች) ከሰኔ 03 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14 ቀን2016 ዓ.ም በመገኘትና በማየት የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ደንበል ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘውየኢንጅነሪንግና ሪከቨሪ ሃንድሊንግ አገልግሎት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረትይችላሉ::
- ጨረታው ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2016 አ ም4:00 ደንበል ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የኢንጅነሪንግና ሪከቨሪ ሃንድሊንግቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል::
- ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው::
- በጨረታ ሰነድ ላይ የሚቀርበው ዋጋ ከቫት በፊት ሲሆን የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ አሴትታክስ (VAT) 15% (አስራ አምስት በመቶ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋቸው ከብር 15.000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር ከ00/100) በላይ ለሆኑ ንብረቶችየሚጫረቱበትን ንብረት የመነሻ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) እንዲሁም የጨረታ መነሻ ዋጋቸው ከብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር ከ00/100) በታች ለሆኑ ንብረቶች ብር 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ከ00/100)በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
- ከቀረጥ ነፃ ከሆነ-ት ተሽከርካሪዎች በስተቀር በሌሎች ተሽከርካሪዎች ከጨረታው በፊት ዕዳዎች ቢኖሩበኩባንያው ይሸፈናል:: በጨረታው ለተካተቱ ንብረቶች ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማናቸውም ወጪዎች ገዥውሙሉ በሙሉ ይሸፍናል::
- አሽናፊዎች የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ክፍያ ፈፅመው ንብረቶቹን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል::
- ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማስታወሻ:- ሰበሰጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911753503
09235221083 0913-943333 0911784339
ንብኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)
