በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መስያ ቁጥር ግ/ደን/ስ/07/2016
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል ።
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደርይችላሉ ።
|
ተ.ቁ |
የሎትዓይነት |
መግለጫ |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ሎት 4 |
የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች
1. የገላ ሳሙና 180 ግራምወይም 250 ግራም
2. የልብስ ሳሙና 250 ግራም
3. ሶፍት
|
በቁጥር በቁጥር በቁጥር
|
6884 4444 5956 |
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
- የ2016 ዓ/ም የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ( የቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣
2. የጨረታ ዋስትና መያዣ ብር10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ግዥውን በሚፈፅመው ድርጅት ሥምተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
ከሲፒኦ ውጪ የሚቀርቡ የባንክ ማረጋገጫ ውድቅ ይደረጋል፡፡
3. የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል ከሀዋሳከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 19 ቀርበው መግዛት ይችላሉ ።
4. ተጫራቾች አንድ ተጫራች የሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው ::
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ሰነዶችን ማቅረብአለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11.00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ከ/መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓትእስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎትድርጅት ግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት ይከፈታል ፡፡ ሆኖም ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡
9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 046-212-9112/ 046-212 1580
የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
