የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው
Gada/NCB/02/2017
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲከስ ኢማ ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችንየተቃጠሉ ዘይቶችን ፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላትመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
1. ኢትዮጵያዊ የሆነ/የሆነች እና የታደሰ የኗሪነት መታወቂያ ያለው ወይም ያላት እና በማንኛውም ንግድ ስራ ላይየተሰማራ ወይም የተሰማራች
2. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀንእየር ላይ የሚውል ሲሆን ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 12ኛ ፎት ከጠዋቱ 2፡ 30 እስከ 11፡00 በመምጣት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) በር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች በገዛው የጨረታ ሰነድ ላይ ከብ ማህተም ወይም በመፈረም በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ከተወዳደሩበት ዋጋ 2% በ.ሲ.ፒ.አ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሞሉትንጨረታ እንዲሁም ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአንድ ላይ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተወዳዳሪዎች የገዙትን ሰነድ እና ደረሰኝ በመያዝ እቃዎችን ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱየተሽከርካሪ ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ማየት ይቻላል፡፡
6. የጨረታ አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት አጠቃላይ ያሸነፉበትን እቃ ሙሉ በሙሉበመከፈል እቃውን ከጊቢ ማውጣት አለባቸው፡፡
7. ተጫራች በሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ መግቢያ ሰዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሻያ ማድረግ እና እራሳቸውን ከጨረታማግለል አይቻልም፡፡
3. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይየሚውል ሆኖ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 8፡30 ላይ ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትየሚከፈት ይሆናል፡፡
9.ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ሞጆ ይገኛሉ
10. የጨረታ መክፈቻ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን
በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ 11 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝሙበቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ iኛ ፎት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 558 25 19
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ
