ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኪና ክራደ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ ለወላይታ ሶዶ እና ለአካባቢው፤ አረካ፤ሆሳዕና፣ወልቂጤ እናእምድብር፤ ቡታጅራ እና ወራቤ፣አርበምንጭ፤ሳዉላ እና ጅንካ ፤ዱራሜ እና ሀለባ Standard Double Cabin pick up 2WD/Model 1998-2003G.C, Standard Double Cabin Pick up 4WD/ Model 1998-2003 G.C, Extended cab pickup 2WD/Model 2000-2007G.C, Extended cab pickup 4WD/Model 2000-2007G.C, Cargo Truck/Model>/2000G.C, Extended cab pickup 2WD/Model >2007G.C, Extended cab pickup 4WD/Model >2007G.C, Standard Double Cabin pick up 2WD/Model >2003G.C and Standard Double Cabin pick up 4WD /Model >2003G.C መኪና ከራይ አገልግሎት ለማገኘትበጨረታ ቁጥር 4265047 የንግድ መኪና ኪራይ ፈቃድ ላላቹ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ። በግልፅ ጨረታ አወዳድሮአገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል። ስለሆነም የንግድ መኪና ኪራይ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች : ከታች የተዘረዘሩትንመስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት ) ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታሰነዱን ከወላይታ ሶዶ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 100 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛትይችላሉ። ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ሪጅን ፅ/ቤት በቀን 10/11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 11/11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 104 ይከፈታል።
መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements)
1.የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክየተረጋገጠሲፒኦማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security: 50,000.00 ETB)
2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የው-ከልና(Availability of Letter of Authorization to sign
the bid offers;)
3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ(Availability of anti-bribery pledge form)
4, የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Corpliance statement).
5.የ2015 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2016ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid
and rerewed trade license for the year 2016 E.C)
6.የቫት እና የቲን ሰርተፍኬ ትማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered;
7.የ2015ዓ.ምታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል (Bidders should produce tax clearance certificate of year 2015 EC
B. Technical requirements
A.) Minimum 2-year work experience
B) Company profile including personnel data
C)Compliance sheet
ማስታወሻ
❖ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን
ወላይታ ሶዶ
