Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ከአዲስ አበባ ርቀቱ 221 ኪ.ሜ ሲሆን 176 ኪ.ሜ አስፋልት እና 45 ካ.ሜ ፒስታ መንገድ ነው ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251912288101
  • Website
  • Deadline18 Jul 2024, 2:56 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቂልጦ እንዱስትሪያል ኮሌጅ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የማሰልጠኛ ክፍል ማስገንባት ይፈልጋል


በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር፡-19/2016

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቂልጦ እንዱስትሪያል ኮሌጅ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ የማሰልጠኛ ክፍል ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለግንባታው የሚገልጽ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ በማይመለስ ብር 250 (ሁለት መቶ ሀምሳ ብር) በመክፈል በምስ/አዘ/በር/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በመምጣት ይህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ፡፡

በዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች GC/BC-6 እና ከዛ በላይ የሆኑ

1.ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፤ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና 60,000 (ስልሳ ሺህ) ብር በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም በCPO በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ለዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ማስገባት አለባቸው፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

3. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን ለእያንዳዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ለየ ብቻ በታሸገ ፖስታ ህጋዊ ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ8፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተባለው ሰዓት ታሽጎ በተባለው ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሳይት ጉብኝት ግዴታ ነው፡፡

5. የግንባታው ሳይት (ቦታ) በምስ/አዘ/በር/ወረዳ በታች ዑምናን ቀበሌ ውስጥ ነው፡፡

6. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ ፋይናንሻል ዋጋዎች እና የግንባታ ስራው ቴክኒካል የማወዳደሪያ ሀሳብ ደጋፊ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታዩና ስርዝ ወይም ድልዝ ያልሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. የወረዳው ከተማ (ቂልጦ) ከአዲስ አበባ ርቀቱ 221 ኪሎ ሜትር ሲሆን 176 ኪሎ ሜትር አስፓልት እና 45 ኪሎ ሜትር ፒስታ መንገድ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-10-70-15-68/ 09-12-75-21-30

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender