ኢትዮ ቴሌኮም One Click Cleaner for LC, FC & SC ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ኢትዮ ቴሌኮም One Click Cleaner for LC, FC & SC ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4269117) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Øየጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.2merkato.com, www.afrotender.com, www.extratenders.com
Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:“https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: www.2merkato.com, https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com
ጨረታው ከሐምሌ 8፣ 2016 ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ü ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
