በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአርባ ጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ በ2016 የበጀት አመት ለዩኒዬኑ አባል ለሆኑ ህብረት ስራ ማህበራት የግብርና ግብአት ለማጓጓዝ የሚያገለግል ሲኖትራክ የጭነት መኪና በሻንሲ እና ተሳቢ መኪና ለየብቻው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አዩ -07/01/2016
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአርባ ጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ በ2016 የበጀት አመትለዩኒዬኑ አባል ለሆኑ ህብረት ስራ ማህበራት የግብርና ግብአት ለማጓጓዝ የሚያገለግል ሲኖትራክ የጭነት መኪናበሻንሲ እና ተሳቢ መኪና ለየብቻው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ (ቲን ነበር) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት የጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ መሰረት ቫትን ጨምሮመሆን አለበት።
- ተጫራቾች አዲስ ሲኖትራክ 400 HP 2023 ምርት መኪና በሻንሲ በጨረታው ሰነድ የመሙላት ኃላፊነትአለበት።
- ተጫራቾች አዲስ ተሳቢ መኪና በጨረታው ሰነድ ላይ የመሙላት ኃላፊነት አለበት።
- የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በዩኒዬኑ ሂሳብ ቁጥር 1000075161127 ኢትዮጵያንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት አዳማ ከተማ ታደሰኣበበ ህንፃ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሬቻ ቅርንጫፍ ጀርባ በሚገኘው ቢሮ የዩኒዬኑ ንብረት ክፍል ኃላፊበመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናትክፍት ሆኖ ይቆያል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 አዳማ ከተማ ታደሰ አበበ ህንፃ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሬቻ ቅርንጫፍ ጀርባ ይከፈታል።
- እያንዳንዱ ተጫራች ለእያንዳንዱ መኪና 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦበአርባ ጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ ስም በባንክ አሰርቶ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ከተሰማሩበት የንግድ ስራ ዘርፍ ውጭ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደር አይችልም።
- ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 091 230 7220/092 109 6880/091 703 4343
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ
