የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የፕሮቶኮል መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታችየዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥ/መ/ቁ |
የእቃው አይነትመግለጫ |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
ብዛት |
|
1 |
PPPDSO/001/17 |
ለሐረሪ ክልልፕሬዝዳንት ፅ/ቤት የፕሮቶኮል መኪና |
200,000.00 ብር |
1 |
የብቃት መስፈርቶች፡-
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱየተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ከፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍየሚፍልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ከፍል የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ/በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡
- 5.1 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- 5.2. የጨረታው ዓይነት ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውንበጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብአለባቸው፡፡
- የጨረታ መከፈቻና መዝጊያ ቀን፡
- 6.1. የግዥ/መ/ቁ PPPDSO/001/2017፡ ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ቀን ሐምሌ 18 /2016 ከጠዋቱ 04:15 ተዘግቶ በ 04:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል።
- ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የመሰረዝ መብት፡ መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባከዎን 025 666 0169 ወይም 025 659 0017 ይደውሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡ የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤትአሚር ሀቦባ ስታዲየም ፊት ለፊት (የድሮ ስታዲየም) ፊት ለፊት፡፡
ስልክ፡- 025 666 0169/025 659 0017
web site http//hppdso.gov.et
https://WWW.facebook.com/hppdso
Telegram https:t.me//hppds2
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና
ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
