የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለልብስ ስፌት ዕቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፋልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ 807/205 በተሠጠውስልጣን መሰረት ከተከራይ መልሶ የተረከበውን ለልብስ ስፌት ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበረው ከዚህ በታችስሙ የተጠቀሰው ተከራይ በሊዝ ውሉ የሚያገለግሉ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬገንዘብ መሸጥ መሰረት የሊዝ ክራይ ክፍያውን ባለመክፈሉ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እናይፈልጋል።
|
የካፒታልዕቃ ተከራይስም |
ተ.ቁ |
የሚሸጠውንብረት |
ብዛት |
የሐራጁመነሻ ዋጋ(ብር) |
የሚሸጠውንብረትናየሚገኝበትቦታ |
የሐራጁደረጃ |
ሐራጁየሚካሄድበትቦታ እና ቀንሰዓት |
|
ቭኖቭልጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
I |
cutting Machine (የልብስመቁረጫማሽን) |
|
3.995.931.64
|
ኦሮሚያብሔራዊ ክልላዊመንግስት፣ በአዳማከተማ ዳቤክ/ከተማ፣ጨፌ ወረዳልዩ ቦታብራዘርስብስኩት(ጨፌወረዳ ጽ/ቤትፊትለፊት) |
1ኛ
|
የተከራይ ግቢውስጥ ባለመጋዘንሐምሌ 18ቀን 2016 ዓ.ም ከ4:00-6:00
|
|
1 |
Bias Cutting & Winding Machine |
01 |
|||||
|
2 |
Straight Knife Cutting Machine |
01 |
|||||
|
II |
Sewing machineries (የተለያዩብራድ የልብስየስፈትማሽኖች) |
53 |
|||||
|
III |
Finishing machineries (የማጠናቀቂያማሽኖች) |
|
|||||
|
1 |
Fussing Press Machine |
01 |
|||||
|
2 |
Thread Trimmer Machine |
01 |
|||||
|
3 |
Steam Generator Boiler (For 4 01 Iron use) |
01 |
|||||
|
4 |
Electric Steam Iron |
12 |
|||||
|
5 |
Embroidery Machine (6 Heads) |
1 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘውገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታውን ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪ ንብረቱ ድጋሚ ለጨረታው ሲቀርብ በሚታየው የዋጋልዩነት ይጠየቃል፡፡
3. አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ሲታሰብለት ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦይመለስላቸዋል።
4. የጨረታው አሸናፊ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ/WAT/ ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑክፍያዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላትተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
6. ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት ናፍራን ሕንፃ3ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር፡- 022-212-04-17 ላይ መደወል ይቻላል፡፡ ንብረቱንመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሃራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
