Tender Detail

Tender Details

  • Company በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address ወደ ቴሌ ጋራጅ በሚወስደው መንገድ አድአ ሆቴል አጠገብ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114702921
  • Website
  • Deadline13 Jul 2024, 3:53 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ


በቂ/////ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ እና የመጀ///ቤት 2017 የበጀት ዓመት

  • የሰራተኞች የደንብ ልብስ፤
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች፤
  • ላቂ የት/ ዕቃዎች፤
  • የፅዳት ዕቃዎች፤
  • ቋሚ እቃዎች
  • ስፕላንት ሰማሽነሪ መሳሪያ እድሳት ጥገና፤
  • የህክምና እቃዎች፤
  • የጥገና ስራዎች፤

ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾችየሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታ ማስከበሪያ ሦስት ሺህ ብር (3,000) ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ፡፡

5. የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብርየማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በጥበብ ገበያ የመጀ///ቤት በካሸር ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 1130 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡

8. ጨረታው የሚከፈተው በከኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ሲሆን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል፡፡

9. የተሰረዘና የተደለዘ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይሆናል፡፡

10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃ ዝርዝር መግለፅ አለባቸው፡፡

11. ለተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ክፍያ የሚከፈላቸው እቃዎችን ሙሉ በሙሉ ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢአድርገው

ሲያጠናቅቁ ነው፡፡

12. በጨረታው መክፈቻ ወቅት የሚከፈተው ኮፒው ስለሆነ አስፈላጊ ሰነዶችና CPO ማድረግ ያለባቸው ኮፒ ውስጥነው፡፡

13. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

14. ተጫራቾች ሰነዱን ኮፒ እና ኦርጅናል ብለው በመለየት አያይዘው ሰነድ ኮፒው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መራጃ ስልክ ቁጥር :- 011-4-70-29-21/011-4-70-29-22/011-4-16 55-42

ድራሻችን፡- ወደ ቴሌ ጋራጅ በሚወስደው መንገድ አድአ ሆቴል አጠገብ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍስ ከተማ ትምህርት ስልጠና

/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ እና የመጀ///ቤት

Save Tender