Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት
  • Address , Phone: 0475512588
  • Website
  • Deadline14 Aug 2024, 11:22 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም

ንብረቱ የሚገኝበት

አድራሻ

የሚሸጠውንብረት አይነት 

የመያዣ ንብረት ዝርዝር መረጃ

ግምት

 

ቀሪየመሬት ሊዝ ውል (በዓመት)

የሐራጁ መነሻ

ዋጋ (ብር)

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው

ደረጃ

 

ሐራጁየሚካሄድበትቦታ፣ ቀን እናሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌

1

ሙሉ ብርሃን ደሳለኝ እርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣አቦቦ ወረዳ፤ መንደር 8

የእርሻመሬት

በ1003.9 ሄክታር ላይ የተቋቋመውና435,21 ሄክታር የለማ እርሻ መሬትያለው 

6,141,070 06

40

16,340,100.93

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮ እና የሠራተኛ መኖሪያ

5,132,510.45

የእርሻና መግልገያ

መሳሪያዎች

አንድ DEUTZ-FAHR 2015

ሞዴል 115 HPትራክተር፣

አንድ DEUTZ-FAHR 2013

ሞዴል 126 HP ትራክተር ሁለትኦፍሲን ባለ 32 ምጣድ

መከስከሻ አንድ TERANOVA መዝሪያ እና አንድ ባለ ሰባት ቶን 2015 ሞዴል BELLUCCIየትራክተር ጋሪ

5,066,520.42

 

2

ሙሉብርሃንአግሮኢንዱስትሪኃላ/የተ/የግ/ማህበር 

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፤አቦቦ ወረዳ፣ፐርፔንጎ ቀበሌ 

የእርሻመሬት

በ230 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 180.3 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,153,381.64

 

34

5,363,520.30

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮ እና የሠራተኛ መኖሪያ

2,388,886,92

የእርሻና መግልገያ

መሳሪያዎች

አንድ DEUTZ-FAHR 2014

ሞዴል 115 HP ትራክተር፣አንድኦፍሲን ባለ 32 ምጣድ መከስከሻእና 

አንድ ባለ 600 ሊትር 2014 ሞዴል አፍሲን ኬሚካል መርጫ

821,251.74

 

3

ወልደገብራኤልወልደዮሀንስ እርሻ ልማት 

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፤ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ ቀበሌ 

የእርሻመሬት

በ312 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 243 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው 

3,325,985.57

39

6,307,917.98

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፣ የሠራተኛ መኖሪያ፣የጥበቃ ቤት፣ ሻወር፣ እና መፀዳጃ ቤት 

2,981,932.41

4

ኣዳነ ዘነበእርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃን፣ጋምቤላ ወረዳ፣ ፑኮንግ ቀበሌ

የእርሻመሬት

በ505 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 218.60 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

3,068,255.46

 

40

8,330,094.15

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች እና መፀዳጃ ቤትየያዘ

4,177,332.18

ተሽከርካሪ

1 ቶዮታ ፒኪአፕ ደብል ካፕ ሞዴል2013

1,084,506.51

5

ሞሞና እርሻልማት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፤ አኙዋማ ዞን፣ጋምቤላ ወረዳ፣ ኝኮዎ ቀበሌ

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

በ631 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 200.68 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,741,317.52

 

39

5,485,069.65

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

ቢሮዎች እና የሠራተኛ መኖሪያ የያዘ

1,982,107.13

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ላንዲኒ 2014 ሞዴል 110 HP ትራክተር 

 

761,645.00

 

6

ግርማይመዝገቦ እርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣ጋምቤላ ወረዳ፣ሶለን ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ1200 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 622.57 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው  

8,385,397.57

 

38

29,831,507.23

 

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፥ መፀዳጃ ቤት እናየጥበቃ ቤት የያዘ

11,915,492.92

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

ሁለት ማሲ ፈርጉሰን 2014 ሞዴል 110 HP ትራክተር፥ አንድ ማሲ ፈርጉሰን 2015 ሞዴል 110 HP ትራክተር፣አራት ባለ 24 ምጣድ መከስከሻ፣አንድ ባለ 4 ምጣድማረሻ፣660 ሌ/ር ፕሮጅት የኬሚካል መርጫ፥ ኒዩማት፡ዘር መዝሪያ ከልትቬተር፣ሌቭለር እና 7 ቶን የመጫን አቅም ያለው አቦሎተጎታች ጋሪ

9,530,616.74

 

7

ሀብቶም እና አለሙ እርሻ ልማት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር  

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣ጋምቤላ ወረዳ፣ ፑኮንግ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 344.5 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው  

4,185,226.42

34

5,688,098.96

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፣ጋራጅ እና መፀዳጃ ቤት የያዘ 

5,038,573.60

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ማሲፈርጉሰን 2015 ሞዴል 110 HPትራክተር  

2,071,075.79

8

 

ዲ.ቢ.አር.ኤ (D.B.R.A) ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣ ኣቦቦ ወረዳ፣ፐርፔንጎቀበሌ

 

የእርሻ መሬት

በ602.23 ሄክታር ላይ የተቋቋመና202.07 ሄክታር የለማ እርሻ መሬትያለው 

2,414,098,61    

34

5,688,098.96

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የሠራተኛ መኖሪያ

304,301.17   

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ DEUTZ-FAHR 2015 ሞዴል 115HP ትራክተር፣

አንድ ባለ 32 ምጣድ OFFICINEመከስከሻ፥ 

አንድ ባለ 5 ምጣድ OFFICINE ማረሻ እና 6 ቶን የመሸም ኣቅም ያለው ተጎታች ጋሪ 

2,969,699.18

9

ዲኤም (D.M) እርሻ ልማትኃላ የተ/የግ/ማህበር

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣ጋምቤላ ወረዳ እሌይቾይ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ1150 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 134.52 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

1,664,797.73

35

7,900,302.76

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች እና የሠራተኛመኖሪያ የያዘ

3,816,028.21

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ DEUTZ-FAHR 2015 ሞዴል 110 HP ትራክተር እና አንድ ባለ 32 ምጣድ OFFICINEመከስከሻ

2,419,476.82

 

10

ፑኬዲ እርሻልማት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣አበቦ ወረዳ፣ ፑኬዲ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ 308 ሄከታር ላይ የተቋቋመና 246 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

3,088,772.41

36

5,427,175.00

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

ቢሮዎች እና የሠራተኛ መኖሪያ

1,597,798,59

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ SOLANIKA2010 ሞዴል 90 HP ትራክተር፥ አንድ ናርዲ መስመር ማዉጫ እና 6 ቶንየመጫን አቅም ያለው GACMAS ተጎታች ጋሪ

740,604

 

11

ሰይፈ

ኃይለስላሴ

የእርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃዞን፣ጎግ ወረዳ አቡላ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ 1000 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 643.85 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

6,790,637.47

15

18,834,771.15

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፥ የሠራተኛ መኖሪያ እና ጋራጅ

9,070,467.12

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

ሁለት ማሲ ፈርጉሰን 2015 ሞዴል 110 HPትራክተር፡ አንድ ባለ 26 ምጣድ ናርዲ መከስከሻ፥ አንድ ባለ 5 ምጣድ OFFICINE ማረሻ፥ አንድ ባልዳን ዘር መዝሪያ እና 600 ሌ/ር ፕሮጄት የኬሚካል ምርጫ

2,673,666.61

 

12

ብርሃኔ መድኃኔ እርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን ጋምቤላ ወረዳፒሚሊ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ1087 ሄክታር ላይ የተቋቋመ እና363.1 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

5,066,450,10

40

10,276,312.03

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፣ እና የሠራተኛ መኖሪያ የያዘ 

4,691,818.17

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ARMAIRAC 2015 ሞዴል 100 HP ትራክተር

518,043.76

 

13

ወንድም ትኩ እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስት ኑዌር ዞን ላሬወረዳ መር ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ 2815 ሄከታር ላይ የተቋቋመና 501.3 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው 

4,786,138.08

40

5,820,398.03

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም 3፡00 እስከ 5፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

የቢሮ እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታዎች 

561,328.92

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ 2010 ሞዴል ባስክኔት ትራክተር   ሄክታር

472,930.31

14

አብረሃገብረመድህን እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ988 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 500 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

4,298,793.48

36

11,977,834.73

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣ አነስተኛመጋዘን፤ትልቅመጋዘን፣ ጋራጅ ካፍቴሪያ እና መጸዳጃ ቤት ግንባታዎች

7,679,041.25ስ

15

አሳምነውማማይ እርሻልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ100 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 201 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

1,828,268.55

32

5,717,256.38

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

አነስተኛ መጋዘን፤ትልቅ መጋዘን፣ኩሽና፣መኖሪያ፣ቢሮ፣ እና እንግዳ ማረፊያ ግንባታዎች

3,888,987.83

16

ማጅኬት ኃ/የተ/የግ/ማ የእርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ100 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 685.5 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

5,859,751.26

36

15,873,438.92

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣መጋዘን፣ ጋራጅ እና መፀዳጃ ቤት ግንባታዎች 

10,013,687.66

17

ተሬ ረታ

እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ1000 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 429 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

3,794,982.69

37

10,131,205.72

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የመኖሪያ፣ ቢሮ፣መጋዘን፣ ጋራጅ እና የጥበቃ ቤት ግንባታዎች

6,336,223.03

18

ማለፊያ ማሞ እርሻ ልማት 

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 392.8 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

3,774,474.43

39

14,806,556.78

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ ቢሮ፣መጋዘን፣ጋራጅ ፣ሴፕቲክ ታንክ እና መጸዳጃግንባታዎች

7,516,893.73

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ማሲ ፊርጉሰን 4000 ሲ.ሲ ትራክተር እና ሁለት ዴኡዝ ፋርም ባለ 115 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴ ትራክተር 

3,515,188.62

19

ቲዎድሮስ አያና እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ949 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 492.3 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት

4,590,283.65

 

39

10,767,730.07

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

3 የመጋዘን፤ ሰራተኛ መኖሪያ እና ቢሮ ግንባታዎች

6,177,146.42

 

20

ደምለው ታለእርሻ ልማት 

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩሙ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ1003 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 450.24 ሄከታር የለማ እርሻ መሬት ያለው 

 

3,903,768.03

36

3,903,768.03

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

21

ፍታለውይርሳው እርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩሙ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ767 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 231ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው 

1,974,620,78

36

14,737,051.72

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የመጋዘን፣ ጋራጅ፣ሁለት ብሎክ የሰራተኛ መኖሪያ ቢሮ፣የጥበቃ ቤት፣መጸዳጃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክግንባታዎች

10,714,613.86

 

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ አሮማትራከ 100 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል ትራክተር

 

2,047,817.08

 

22

ተመስገን ባህሩ ኃ/የተ/የግ/ማእርሻ ልማት 

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትአኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ እና ኦፓኛ ቀበሌዎች 

የእርሻ መሬት

በ400 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 254ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው 

3,516,432.91

39

11,013,860.51

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የሁለት ብሎክ ቢሮ፣ ሰራተኛመኖሪያ፣ ሁለት መጋዘን፤ መጸዳጃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ

6,742,082.56

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ፎቶን 90 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል ትራክተር፣እንድ ሲም 110 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴልትራክተር፣አንድ ሮቢን ጄኔረተር እናአንድ ጄራርዲ ማረሻ

755,345.04

23

ዘውድ በራ እርሻ ልማት  

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትአኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ/ኦፓኛ ቀበሌዎች

የእርሻ መሬት

በ282 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 211.59 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,942,482.18

40

11,451,601.68

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ፣መጋዘን፤ ጋራጅ፣ መጸዳጃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ እና ቢሮ ግንባታዎች 

8,509,119.50

24

ሃብቱ ዳኘውእርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትአኙዋህ ዞን ጋምቤላ ወረዳ ጀዌ ቀበሌ 

የእርሻ መሬት

በ1074 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 187.66 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,289,903.11

40

10,032,777.73

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ፣ሁለት መጋዘንግንባታዎች

7,055,766.62

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ዴውዝ ፋርም 115 ፈረስ ጉልበት 2014 ሞዴል ትራክተር እና አንድ ባልዳን መከስከሻ 

687,108.00

25

ከሰታ ባህታእርሻ ልማት

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስት ኑዌር ዞን ላሬ ወረዳ ፒልመንቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ400 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 255.92 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,187,473.97

36

9,366,200.47

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

ቢሮ፣ መጸዳጃ ቤት፣የሰራተኛ መኖሪያ፣እና ሴፕቲክ ታንክግንባታዎች

1,867,935.51

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ ዴኡዝ ፋርም 110 ፈረስ ጉልበት 2013 ሞዴል ትራክተር፣ አንድባልዳን መከስከሻ፣ አንድ ባልዳን ማረሻ፣ አንድ ጃክቶ መርጫ፣ አንድ ጄ.ሲ.ቢ ጄኔሬተር እና አንድ 2013 ሞዴል ፎርድ ፒክ አፕ መኪና  

5,310,790.99

26

ጎይቶም ግደይ

ጋምቤላ ሕዝቦችብሔራዊ ክልላዊመንግስትአኙዋህ ዞንአቦቦ ወረዳ ፐርፔንጎ

ቀበሌ

 

የእርሻ መሬት

በ640 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 253 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

3,546,346.71

40

6,573,784.31

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

የሰራተኛ መኖሪያ ግንባታዎች

969,647.02

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ አርማ ትራክ 110 ፈረስ ጉልበት 2015 ሞዴል ትራክተር ፕሮጀክት መርጫ እና አቦሎ የትራክተር ገልባጭ ጋሪ 

2,057,790.58

27

ሜሪ አግሮቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋ ዞን፣ ኣቦቦ ወረዳ፣ፑኬዲ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ678 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 291.9 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

3,636,618.21

36

10,422,201.47

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች እና የሰራተኛመኖሪያ

6,785,583.26

28

ተመስገን በየነእርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋን ዞን፣ ጋምቤላ ወረዳ፣ ፑኮንግ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ707 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 432 ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

5,479,668.83

36

8,853,574.16

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

ቢሮ እና የሰራተኛመኖሪያ

1,028,103.52

የእርሻ መገልገያ

መሳሪያዎች

አንድ LANDIN 2014 ሞዴል 110 HP ትራክተር እና አንድ GH ERARDI ባለ 24 ምጣድ መከስከሻ

2,345,801.81

29

አድምጠውአቦሃይ እርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ መንግስት፣ አኙዋሃ ዞን፣ ኣቦቦ ወረዳ፣መንደር 11/2 ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ800 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 399ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

5,597,799.14

40

8,798,126.47

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን እና የሰራተኛ መኖሪያ

807,665.98

የእርሻ መገልገያመሳሪያዎች

ሁለት ARMATRAC 2015ሞዴል110HP ትራክተሮች እናሁለት CANS ባለ 26 ምጣድመከስከሻ

2,392,661.35

30

አዛናውጨቅሉ እርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ መንግስት፣ ኢታንግ ልዩ ወረዳ፣ ዋር ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 162.64ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

1,392,470.17

36

1,392,470.17

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

31

ጎይቶም ነጋእርሻ ልማት

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃዞን፣ጋምቤላ ወረዳ፣ፔንኪዮ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 343.02ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

5,016,274.08

39

12,251,439.64

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፣የሰራተኛ መኖሪያእና መፀዳጃ ቤት 

 

7,235,165.56

32

ኤም.ቲ አግሮ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት፣ አኙዋሃዞን፣ጋምቤላ ወረዳ፣ፔንኪዮ ቀበሌ

የእርሻ መሬት

በ830 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 324ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

4,498,640.00

39

16,150,368.54

ዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮዎች፣የሰራተኛ መኖሪያ

11,323,942.32

የእርሻ መገልገያመሳሪያዎች

አንድማሲፈርጉሰን2014 ሞዴል 110 HP ትራክተር 

327,786.22

33

አዋቀ ማሞ እርሻ ልማትፕሮጀክት  

በጋምቤላክልል፣ ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌ ውስጥ 

የእርሻ መሬት

በ1000 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 208.7ሄ/ር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,004,059.42

39 ዓመት 

3,285,944.12

1ኛ ድርድር ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮ እናየሰራተኛ መኖሪያየያዘ

1,281,934.70

34

ሁሪያ ይኩኖ እርሻ ልማትፕሮጀክት

በጋምቤላክልል፣አኝዋክ ዞን፣ጋምቤላወረዳ ፑኮንግ ቀበሌ ውስጥ  

የእርሻ መሬት

በ500 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 127ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

1,597,410.73

40 ዓመት

2,346,297.95

1ኛ ድርድር ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00

የእርሻትራክተሮችና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች 

የእርሻ ትራክተር (1) እና የትራክተር ጋሪ (1) ያለው 

748,887.22

35

አፈራ ምሩፅ እርሻ ልማትድርጅት 

በጋምቤላክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑልኮድ ቀበሌ ውስጥ  

የእርሻ መሬት

በ400 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 202.01ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,400,107.00

36 ዓመት

2,889,677.54

1ኛ ድርድር ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00

የእርሻትራክተሮችና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች 

 

መከስከሻ (1) እና የትራክተር ጋሪ (1) ያለው

489,570.54

36

አብረንታት ኃ/የተ/የግ/ማህበር  የእርሻ ልማት  

በጋምቤላክልል፣አኙዋ ዞን፣ጋምቤላዙሪያ ወረዳ፣ ኒኪዎ ቀበሌ ውስጥ 

የእርሻ መሬት

በ400 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 196.36ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,887,146.16

40 ዓመት

5,269,380.90

1ኛ ድርድር ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮ እናየሰራተኛ መኖሪያ

879,994.89

የእርሻትራክተሮችና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች

1 ትራክተር

1,502,239.85

37

ፋሰሀ ትኩበት እርሻ ልማት   

በጋምቤላክልል፣አኝዋክ ዞን፣ጋምቤላወረዳ ፒሞሊ ቀበሌ ውስጥ

የእርሻ መሬት

በ449 ሄክታር ላይ የተቋቋመና 171ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,944,329.77

37 ዓመት

6,110,604.20

1ኛ ድርድር ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮ እናየሰራተኛ መኖሪያያለው 

1,737,785.71

የእርሻትራክተሮችና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች

ትራክተር (1)፣ የትራክተር ተሳቢ (1)፣ መከስከሻ (1) እና መዝሪያ (1) ያለው 

1,428,4888.72

38

ከዛድሮስሬስቶራንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር  

በጋምቤላክልል፣አኙዋ ዞን፣ አቦቦ ወረዳ፣ ፒውኬዲ ቀበሌ ውስጥ 

የእርሻ መሬት

በ269ሄክታር ላይ የተቋቋመና 203ሄክታር የለማ እርሻ መሬት ያለው

2,731,638.26

36 ዓመት

4,447,3444.16

1ኛ ድርድር ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

ጋምቤላዲስትሪክት ጽ/ቤት ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00

የሕንፃ ግንባታዎች

መጋዘን፣ ቢሮ እናየሰራተኛ መኖሪያሴፕቲክ ታንክ የያዘ 

1,000,050.90

የእርሻትራክተሮችና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች

1 የእርሻ ትራክተር፣ 1 መከስከሻ፣ እና 1 የትራክተር ጋሪ 

715,655.00

 

  1.  ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በድርጅት ስም የሚጫረቱ ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ወረቀት ፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠው ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገለፅ መታወቂያ ማቅረብ አለበት።
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  4. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል።
  5. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከጋምቤላ ዲስትሪክት ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላል።
  6. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻውን በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪከት ጽ/ቤት የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ በብር 50 በመግዛት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ እስከ ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማመልከቻቸው ላይ የተወዳዳሪውን ስም በኤንቨሎፕ ላይ በመጥቀስ ማስገባት ይችላሉ።
  7. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 /በአስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት ፣ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተሰርዞ አዲስ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል።
  8. አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር ሲታሰብለት ለተሸነፉት ተሳታፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  9.  የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ በህጉ መሰረት የሚከፈለውን ማናቸውንም ከፍያ ቫትን (15%) ጨምሮ እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ሰሙን ወደ እራሱ ያዞራል።
  10. ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው ከተቻለ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ሲሆን አሸናፊው በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊዉን መስፈርቶች ካሟላና የፕሮጀክቱን ሥራ የሚያስቀጥል ከሆነ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል።
  11. ለበለጠ ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት፣ ስልክ ቁጥር፡_ 0475512588 ወይም 0471518284 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  12. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት


 

Save Tender