Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhan Bank S.C (ብርሃን ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116185683
  • Websitehttps://berhanbanksc.com/
  • Deadline14 Jul 2024, 12:23 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የሐራጅ ማስታወቂያ


ብርሃን ባንክ ኢማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትንንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦችበመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦበብርሃን ባንክ . ስም ለጨረታ ማስከበሪያበማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት)ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡

3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴትታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡

5.መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

6.ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡

7.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

የመኖሪያ ቤቶች 

ተ.ቁ 

የተበዳሪው ስም 

የመያዛው ሰጭው ስም 

መኖሪያ /የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር 

የንብረቱ አገልግሎት 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት ፤

1

በሻቱ ፍሪስ 

አባዶዪ አለሙ 

አ.አ ከተማ ክ/ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14/15ብሎክ ቁ 69

494 ካ.ሜ 

መኖሪያ ቤት

ቦሌ8/24/2/2/7942/00

22,000,000.00

ነሃሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 _5፡30 

2

ሳሙኤል ወ/ኪዳን

ታሰበ ተሻገር 

አ.አ ከተማ ክ/ከተማ ለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 03/15ብሎክ ቁ 3_22

500 ካ.ሜ

መኖሪያ ቤት

ለ/ኩራ3/11/3/1402/0165/01

55,000,000.00

ነሃሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 _5፡30 

3

ሳሙኤል ወ/ኪዳን

ተስፋዪ  ፈለቀ

አ.አ ከተማ ክ/ከተማ ለሚ ኩራ  ክ/ከተማ ወረዳ 03/15ብሎክ ቁ 5_15

500 ካ.ሜ

መኖሪያ ቤት

ለ/ኩራ3/11/3/14021/0169/01

50,400,000.00

ነሃሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00 _9፡30 

4

ዋይ.ኤ.ጄ.ሶሉሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በሽር መሃመድ 

አ.አ ከተማ ክ/ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ 24

666 ካ.ሜ

መኖሪያ ቤት

ቦሌ/08/025/9068/18212/01

35,600,000.00

ነሃሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 _5፡30 

5

ሙርቲ ጠቅላላ የውሃ  ስራዎች ድርጅት ኃላ/የ/የተ/የግ/ማህበር

ዳበሳ ጋዲሳ 

መናገሻ ከተማ ቀበሌ ኮሎቦ

200 ካ.ሜ

መኖሪያ ቤት

Bmk/2001/2009

1,000,000.00

ነሃሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 _5፡30 

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116185683 እና 0116631225 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

Save Tender