Tender Detail

Tender Details

  • Company Lion International Bank (አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.)
  • Address ሃያ ሁለት የቀድሞ ዘሪሁን ህንፃ ፊት ለፊት በባንካችን ዋናው መ/ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ 45 ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 034-771-37-00
  • Websitehttps://anbesabank.com/
  • Deadline15 Aug 2024, 2:51 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና እና የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመኪናዉ ዓይነት፤ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር

የመነሻ ዋጋ

 

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ቀን

 

የሰሌዳ ቁጥር

የመኪና ዓይነት

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የስሪት

ዘመን

1

አቶ ያሬድ ተ/መድህን መንግስቱ

አቶ ያሬድ ተ/መድህን መንግስቱ

ቦሌ

 

አአ-03-64338

ቶዮታ ደብል ጋቢና

2KD-5037359

 

MROFR22

G3A0566677

2010

4,000,000

 

ነሐሴ 14 ቀን 2016ጠዋት 4፡00-6:00

2

ኢት-03-41940

የጭነት ተሽከርካሪ

 

B219-159526

 

WJME3T R540 C231637

2010

5,000,000

ነሐሴ 15 ቀን 2016ጠዋት 4፡00-6:00

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ስም በማሰራትና ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚካሄድበት ቦታ በተመለከተ በሰንጠረዡ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የሚሄደው 22 አካባቢ በሌክስ ፕላዛ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይሆናል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከ4፡00 - 5:30 ድረስ ይሆናል። ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚቀጥል ይሆናል።
  4. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  5. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  6. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ይከፍላል።
  7. ባንኩ ለአሸናፊ ተጫራች ከሚገዙበት ዋጋ ከ ሃምሳ በመቶ (50%) ያልበለጠ የብድር አገልግሎት ሊያመቻች ይችላል።
  8. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ቀን ከመድረሱ ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
  9. በሐራጅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህ ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው። ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን።
  10. ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  11. ከሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈል የሚገቡ ክፍያዎች፣ ወጪዎች ወይም ግብር እንዲሁም በንብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚመጡ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብር ሙሉ በሙሉ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አሸናፊው/ገዥው/ የሚሸፍን ይሆናል።
  12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-7120 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


 

Save Tender