Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Life and General Insurance S.C (ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ, ከመስቀል ፍላወር ወደ ደንበል በሚወስደው መንገድ ቶሊፕ ሆቴል ፊት ለፊት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት, Phone: 0114702077
  • Websitehttps://eliginsurance.com/
  • Deadline21 Jul 2024, 12:56 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

Ethio Life and General Insurance S.C ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ የጨረታ ቁጥር ELIG/02/2024


ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እናየጽህፈት መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃዎቹ ዝርዝር

ተ.ቁ 

የዕቃው ዝርዝር

ኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

ለቢሮ የሚያገለግሉተሽከርካሪዎች

በቁጥር 

10

በቤነዚልየሚሰሩናኤልክትሪክየሚሰሩተሽከርካሪዎች

2

የቢሮ ጠረምፔዛናወንበሮች

በቁጥር 

 

በኩባንያውስታንዳርድ መሰረት

3

 

 

የኤሌክትሮኒክስ አቃዎችኮምፒውተር ላፕቶፕ

 ፎቶ ኮፒ ማሽን ፕሪንትር ማሽን ስካነር ማሽን 

ፋክስ ማሽን

 ዩፒኤስ 

ዩፒኤስ ባትሪ የፕሪንትር ቶነሮች

 

 

 

 

 

በቁጥር 

 

45

 

በቁጥር 

9

 

በቁጥር 

5

 

በቁጥር 

17

 

በቁጥር 

3

 

በቁጥር 

5

 

በቁጥር 

5

 

በቁጥር 

25

 

4

የተለያዩ የጽህፈትመሳሪዎች

 

 

በጨረታ ሰነዱ መሰረት 

5

ህትመቶች /PADS)

 

 

በጨረታ ሰነዱ መሰረት 

6

ኤልኢዲ ዲጅታልማስታወቂያ

በቁጥር 

23

በጨረታ ሰነዱ መሰረት 

1. ተጫራቾች ከላይ ከተገለፁት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ በሁሉም ወይም በተናጠል መወዳደር ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዌ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን የግብር ግዴታቸውንየተወጡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10% የተሽከርካሪውን ዋጋ እና ለሌሎቹ 10000.00 (አስር ሽህ ብር)በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦከዋጋ ማቅረቢያው ስነድ ጋር አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል ፍላወር በሚገኘው የኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ . ዋናመስሪያ ቤት ሆም ኦፍ ሚሊዮንስ ህንፃ 5 ፎቅ ላይ በመቅረብ ስለጨረታው የሚገልፀውን ሰነድ የማይመልስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብርበመክፈል መውስድ ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2016 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ሐምሌ 21 ቀን 2016 . ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ በኩባንያው የስልጠና አዳርሽ 8 ፎቅ ላይ ይከፈታል፡፡

7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-4702077/0115570606 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

8. ኩባንያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻኢትዮ ይፍ ንድ ጀነራ ንሹራንስ . ዋና /ቤት

መስቀል ፍላወር ሆምስ ኦፍ ዮንስ ሕንፃ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10

ስልክ 011-4702077/0115570606

አዲስ አበባ

Save Tender