Tender Detail

Tender Details

  • Company National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935985053
  • Websitehttps://www.nationalcementsc.com/
  • Deadline24 Aug 2024, 3:03 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ያወጣ ሲሆን

ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት ቀናት እስከ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተዘግቶ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት የአንዱን UPS 15KVA ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 25 1114 42 19 28/0960-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ስልክ ቁጥር 0935- 98-50-53/0946-43 93 94 ግዢ ክፍል በ ፖስታ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ

Save Tender