የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና
መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017 የአውቶሞቢልተሽከርካሪዎች ግዥ እና NCB-002/2017 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ ለመፈፀም በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታሐምሌ 09/2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የጨረታመለያ ቁጥር NCB-00l/2017 “የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግዥ በሚል የተስተካከለ ሲሆን የጨረታ መክፈቻናመዝጊያ ቀኑንም ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ተዘግቶ በዚሁ ቀን ይከፈትየነበረው የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለተጨማሪ 15 ተከታታይ ቀናት በመራዘሙ ወደ ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመዝጊያና የመክፈቻ ሰዓቱ እና ሌሎች የጨረታ ማስታወቂያው ይዘቶች እንደተጠበቁየሚቀጥሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
