የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጥሬ ኦፓል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጥሬ ኦፓል ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር -EMPBC/OT/NCB/PD/01/2016
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥሬ ኦፓል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት
|
የሚገኝበትቦታ |
የጨረታውመዝጊያ |
የጨረታውመክፈቻ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ |
||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
ሎት 1 |
ትልቁ ጥሬኦፖል በአማካይ4.0x2.9 x17 ሳ.ሜ እስከ 5.0 3.5×1.65 ሳ.ሜመጠን ያላቸው4 መካከለኛጥሬ ኦፖልበአማካይ 2.9 x2.0 x1.1 ሳ.ሜእስከ3.1x1.9x1.3 ሳ.ሜ ትንሹ ጥሬ ኦፖል በአማካይ 2.1 x1.9 x1.3 ሳ.ሜ መጠን ያላቸው፡፡ |
10 ኪ ግ |
አዲስ አበባ |
9/12/2016
|
4:00 ሰዓት
|
9/12/2016
|
4:30 ሰዓት
|
አዲስ አበባ |
በመሆኑም ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፦
- የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በኮርፖሬሸኑ ዋና መ/ቤት ብሎክ 2 በግንባር በመገኘት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ጨረታውን ለመከፈት አንድ ቀንእስኪቀረው ድረስ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በኮርፖሬሽኑበሚወከሉ ሰራተኞች አስጎብኚነት በአካል በመገኘት ባሉበት ሁኔታ መመልከት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች ለሚገዟቸው ጥሬ አፓሎች የሰጡትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታሣጥኑ ውስጥ ከሰነዳቸው ጋር የማስገባት ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ ለሆኑትና ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) በንግድ ባንክ ከሆነ በሚከፍሉት ዋጋ ውስጥ ይታሰብላቸዋል፡፡ ለተሸነፉት ተመላሸ ይደረጋል፡፡
- ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በላዩ ላይ ማህተም ሶስት ጊዜ ያረፈበትበተጨማሪም ፊርማቸውን በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንን በተመለከተ ከላይ በሰንጠረዥ ላይ በተቀመጠው መሠረት መ/ቤትበተገለጸው ቀን እና ሰዓት ከጠዋቱ በ4፡00 ታሸጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁእለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት አይነትና ዋጋ በቁጥርና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልጸው በታሸገውኤንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር +251-9-36-35-40-60 ወይም 09-62-20-90-03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ኮርፖሬሸኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
+251-9-62-20-90-03
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን
