በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ መግዛት ይችላል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
- በሙያው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዓመቱን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት አለባቸው፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ የአቅርቦቱን ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 14/12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታ መክፈቻ ቀን 14/12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን የ“Sustainability study” የሚሰራለት ዩኒየን መጥተው አይተው ዋጋ መስጠት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
- ዩኒየኑ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80ኪሜ ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን፡፡ እና አ/አ ከኣነዋር መስጂድ ጀርባ አሜሪካ ጊቢ የፈረሰበት የዩኒየኑ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ : በስልክ ቁጥር 011 342 0140/865 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን
