Tender Detail

Tender Details

  • Company The Hunger Project Ethiopia (ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ)
  • Address በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ቤት ቁጥር 765/04 አዲስ አበባ፣ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111 267151
  • Websitehttps://thp.org/what-we-do/where-we-work/africa/ethiopia/
  • Deadline23 Jul 2024, 5:06 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ ስአትክልት ዘር ግዥ ያዘ ሀንገር ፕሮጀከት ኢትዮጵያ


 ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ትርፋማ ያልሆነ በሲቪል ማህበር ድርጅት ኤጀንሲ ... 2004 ተመዝግቦ በኢትዮጵያገጠራማ አካባቢዎች ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እያደረገ ያለ የውጭ ድርጅት ነው  በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ ለሚሰራዉየህብረተሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚሆን የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮመግዛት ስለፈለገ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል፡  የአትክልት ዘሮቹ ዓይነትናዝርዝር ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ዉስጥ ተዘርዝረዋል፡፡

ተ/ቁ

የዘር ዓይነት እና ዝርዝር

ብዛት (.)

የአንድ ./ዋጋ

የዘሮቹ የቆይታ ጊዜ ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይይገለፅ (Shelf-life & germination information)

1

ቀይ ሽንኩርት (Bombe Red)

300 .

 

 

2

ቃርያ (VIGRO)

1.

 

 

3

ቲማቲም (Gelila)

20 .

 

 

ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛዉም ፍላጎት ያለው ተጫራቾች በጨረታው መወዳደርየሚችሉ ሲሆን ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡፡፡

የታደሰ ንግድ ፈቃድ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸው፡፡

ማንኛዉም ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ ተወዳዳሪ ድርጅቶች በተጠየቀዉመስፈርት መሰረት በዋጋ መሙያ ላይ የአንድ / ዋጋ ብቻ በመሙላት ማቅረብ ትችላላቹሁ፤ ድርጅቱ ጨረታዉንበከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

** ማሳሰቢያ የጨረታዉ አሸናፊ የተጠቀሱትን የዘር ዓይነቶች ውል በገባ ቀን ዉስጥ ማቅረብ ይኖርበታል::

አድራሻ፡  ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ /ቤት በየካ /ከተማ ወረዳ 08 ቤት ቁጥር 765/04 አዲስ አበባ፣ ምስራቅ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከፍ ብሎ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111 267151/267950. +251913258163መደወል ይችላሉ ፡፡

 

Save Tender