Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት
  • Address , Phone: 0111572497
  • Website
  • Deadline15 Aug 2024, 11:53 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የእድሳት የጥገና ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የእድሳት የጥገና ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ፣
  • ሎት 2. ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፣
  • ሎት 3. ሆሳዕና ቅርንጫፍ ፣
  • ሎት 4. ዲላ ቅርንጫፍ ዲላ ፣
  • ሎት 5. ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፣
  • ሎት 6. ሻሸመኔ ቅርንጫፍ ፣

ማንኛውም ተጫራች የኮንትራክተሮች ምዝገባ የምስክር ወረቀት (የታደስ የብቃት ማረጋገጫ) ያለውና

  1. ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ የእድሳት ስራ GC/BC-6
  2. ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የእድሳት ስራ GC/BC6
  3. ሆሳዕና ቅርንጫፍ የእድሳት ስራ GC/BC-7
  4. ዲላ ቅርንጫፍ የእድሳት ስራ GC/BC-7
  5. ቃሊቲ ቅርንጫፍ የእድሳት ስራ GC/BC-7 እና
  6. ሻሸመኔ ቅርንጫፍ የእድሳት ስራ GCBC-8 የሆነ ፣

በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት። የአቅራቢዎች ዝርዝር ፣ እና ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ለመሳተፍ የተፈቀደለት /የክሊራንስ/ያለው፡፡ ለዚህ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ስነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የድርጅቱ ግዥ ቡድን በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ዶክመንቶችን ኦርጂናልና ኮፒ በተለያዩ በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲያቀርቡ እናሳስባለን።

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል። ነገር ግን 11ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል። ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የእድሳት ስራ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (Ethiopian Industrial lnputs Development Enterprise) ስም ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና

  • ለሎት 1 ብር 105,000.00 (አንድ መቶ አምስት ሺህ) ፣
  • ለሎት 2 ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ፣
  • ለሎት 3- ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ) ፣
  • ለሎት 4 ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ፣
  • ለሎት 5- ብር 90,000.00 (ዘጠና ሺህ) እና
  • ለሎት 6 ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ቴክኒካል ስነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፒያሳ ከከሊፋ ህንፃ በስተሰሜን የባቡር ሀዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣሊያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ) ቢሮ)።

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ፡-
ስልክ ቁጥር 0111-57-24-97 ይደውሉ ወይም በአካል መጎብኘት ይችላሉ።

 

Save Tender