ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁ-01/2017
በአሮሚያ ክልል እርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ ቤቶችአገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/መሳሪያዎች፤ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ ፡ ፈርኒቸር) የጽ/ አቃዎች የሰራተኞች የደንብልብስ እና የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም
1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱናበፌደራል ወይም በክልል ገንዘብ ጽ/ቤት በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡበትን የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢለመሆናቸው እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ዋናውን እና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የእቃ ከምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣወጪ ሁሩታ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች ለያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) በአቅራቢያችሁ የሚገኝየታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
4, ተጫራቾች ለያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ ብር ብቻ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያከወጣበት ዕለት ጀበሮ አስከ 15 ቀን ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ የ ጽ/ቤቱ የግዥና ንብረት የስራ ጉዳይ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. በዋጋ አጻጻፍ ተራ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ የተደለዘው ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡ በተጨማሪም በእርሳስና ቀለምበሚጣጣ ብእር እንዲሁም ከተሰጠው ቦታ ውጪ የተፃፈ ዋጋ ተቀባይነት የለውም ፡፡
6. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍየሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አለት ጀምሮእስከ 15 የስራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸዉ ሲሆን፣ ጨረታውም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበ15ኛው የስራ ቀን 6፡00 ሰአት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰአት ጽ/ቤቱ ለአመቺነቱ በመረጠው ቦታ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የእቃ ዋጋዎች /የመወዳደሪያ ሀሳቦች/ የተጨማሪ እሴት ታከስ መካተቱንና አለመካተቱንመግለፅ ይኖርባቸዋል ። ይህ ያልተገለጸ ከሆነ የተሰጠው ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዳካተተ ይወሰዳል፡፡
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0223340092/93, 0913395634,0966437860,0910090333, 0920389358
በአርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
