Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address , Phone: 0955373636
  • Website
  • Deadline19 Aug 2024, 11:52 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


1ኛ ዙር ግልፅ ጥቅል ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ /ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፀዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የፅዳት እቃዎች
  • የደንብ ልብስ
  • የቢሮ አላቂ እቃዎች
  • የቢሮ ቋሚ እቃዎች

በዚህም መሰረት መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስትግብር የከፈሉ መሆኑን ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
  2. የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን የምስክር ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸውንእና የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫትእንዲሁም የግብር ከፋዮች መለያ ቁጥር ኮፒ ሰርተፍኬት አያይዘውማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብርበመክፈል ይህ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ከመጣበት ባሉት 15 የስራ ተከታታይ ቀናት 230-1130 ሰአት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ /ቤት 1 ፎቅ ሳዶ ቢሮ ቁጥር 101 የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  4. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ከሚጫረቱት ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት ፐርሰንትእና ከዚያ በላይ በባንክየተመሰከረለት (C.P.O) ማስያዝ ይኖርበታል።
  5. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አሸናፊ እንደሆኑ ከተለየ በኋላ አሸናፊዎች ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር ፐርሰንትየውልማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት (C.P.O) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደረበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውን እና ኮፒውን ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀንጀምሮ እስከ 15 (አስራ አምስትየስራ ቀናት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ ናሙና ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ግዴታይኖርባቸዋል
  8. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው 16ኛው ቀን ከጠዋት 3:00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከጠዋቱ 430 በወረዳ 04 ፋይናንስ /ቤት የሚከፈት ሲሆን የበአልቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
  9. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚቀርቡት እቃዎች የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው
  10. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው እቃ ናሙና ላይ የተለየ ምልክት ወይም የድርጅቱን ማህተም ማድረግየተከለከለ ነው እንዲሁም  አንድ (1) በላይ ሳምፕል አስገብቶ ቢገኝ ከውድድር ውጪ እንደሚሆኑእናሳውቃለን፡፡ ማንኛውም ተጫራች ማህተሙን የሚጠቀመው በወረቀት ላይ ማህተም በማድረግ እቃውላይ በፕላስተር በመለጠፍ ብቻ ነው
  11. ማንኛውም ተጫራች በግዢ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ላይ ከተጠየቀው ውጪ ናሙና ማቅረብ ከውድድር ውጪያደርጋል።
  12. ማንኛውም አቅራቢ የሚሞላው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ሆኖ ከተገኘከውድድር ውጪ ይሆናል።
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ 0955 373 636 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

-facebook page Akaki kality woreda 4 communication

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት

Save Tender