Tender Detail

Tender Details

  • Company Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) (ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን)
  • Address አልሳም የመኖርያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮ ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115578114
  • Websitehttps://fayyaa.org/
  • Deadline18 Aug 2024, 4:46 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ድርጅታችን ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 16 አመታት በአገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርከታ የልማት ስራችን ከመንግስትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጲያ ነዋሪች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: በአሁን ጊዜ USAID/ fhi360 CVC Project ድርጅታን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከዚህ በታች የተገለፀውን ጤፍ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

. 

አይነት 

መጠን 

1

1 ነጭ ጤፍ 
2
 ሰርገኛ ጤፍ 
3
 ጥቁር ጤፍ 

7370 . 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያመሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡ 

  • በመስኩ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው 
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተ መዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  • ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከቢሪያ የሚሆነ አጠቃላይ ዋጋ 5% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ማቅረብ አለባቸው ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 5% ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ውጪ የሚደረግ ይሆናል፣
  • ስለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌) ፈያ ኢንተ ግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ (አድራሻ ሜክሲኮ ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ቀይመስቀል ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ናዛሪን ቤተክርስቲያን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 23 እና ፊዶ ጅማ ቅ/ጽ ቤት (አድራሻ ሳር ሰፈር ፖሊስ ጋራዥ ፊት ለፊት) ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 
  • ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ነሐሴ 12 ቀን 2012 ዓም ከ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፊዶ ዋና መስሪያቤት አዲስ አበባ አራተኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል:: 
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5578-114 /047- 111 -73 -73 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 
  • ድርጅታችን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 
  • አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የዕቃ ዝርዝር በማግስቱ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ ይጠበቅበታል፡፡ እንዲሁም ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ያሸነፈው ተጫራች በድርጅቱ ቅ/ጽ ቢሮዎች ጅማ እና አጋሮ ያደርሳል፡፡
  •  ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል፡፡ 


 

Save Tender