የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ከልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳራ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 (m.ት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታችየተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1. የሕከምና መገልገያ መሳሪያ እና የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ግዥ
ሎት 2. ፅህፈት መስሪያ ግዥ
ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
ሎት4, ህንፃ መሳሪያ እና የሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች Tir
ሎት 5. የደንብ ልብስ ግዥ
ሎት 6. የመኪናና የጀረተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ፣
ሎት 7. ተሽከርካሪ ዘይትና ቅባቶች ግዥ
ተጫራቾች
ህጋዊ የ2016 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
➢ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
➢ እንደ አስፈላጊነቱ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
➢ በመስኩ የንግድ ሥራ የተሰማሩ
የጨረታ ማስከበሪያ በሆስፒታሉ ስም የተሠራ CPO 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፡ የጨረታ ሰነዱ አዳሬአጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ከፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይቀናት ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻልእና ቴክኒካል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድምሩ 6 ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖበ15ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ይታሸግና ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
❖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት λλα
❖ ፋይናንሻል ሠነድ ከሆስፒታሉ የተዘጋጀው ላይ ብቻ ዋጋ መሙላት ይገባል
❖ በፋይናንሻል ሠነድ ላይ የዋጋ መሙያን መቀየርም ሆነ ከተጠየቀው ይዘት ውጪ መለኪያ በመቀየር ዋጋ ሞልቶማቅረብ አይቻልም፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462122370
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል
