Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም
  • Address አምባ 5 ፡ ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910196578
  • Website
  • Deadline22 Aug 2024, 3:47 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Organizational

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ 

የቤ///ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይግዥ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ

  • ሎት 1 (አንድለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች (እህል
  • ሎት 2 (ሁለትለስልጠና አገልግሎት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃ (የባልትና ውጤቶች
  • ሎት 3 /ሶስትለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች አትክልትና ስራስር
  • ሎት 4/አራትለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች የበሬ ስጋ ለሙስሊም እና ለክርስቲያን የሚሆን
  • ሎት 5 (አምስትለተቋሙ ሰልጣኞች መጠጥ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ውሃ፣
  • ሎት (ስድስትለተቋሙ ሰልጣኞች ምግብ ዝግጅት የሚውል የማገዶ እንጨት
  • ሎት 7 (ሰባትለተቋሙ አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት 8 (ስምንትለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 9 (ዘጠኝለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
  • ሎት 10 (አስርለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ህትመት ስራ
  • ሎት 11 (አስራ አንድለተቋሙ ሰራተኞች የስራ ልብስ (ደንብ ልብስ
  • ሎት 12/አስራ ሁለትለሁለገብ አገልግሎት የሚውል የውሃና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች ህንጻመሳሪያ
  • ሎት 13 አስራ ሶስት ለተቋሙ መኪኖች አገልግሎት የሚውል የቀላል እና የከባድ መኪና ጎማ፣
  • ሎት14 (አስራ አራትለተቋሙ ሰልጣኞች ምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ቤት ዕቃዎች
  • ሎት15 አስራ አምስትቀላል ተሸከርካሪ የጭነት ባጃጅ/ሲሆን በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ለመሳተፍየምትፈልጉ።
  1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበትማቅረብ የሚችሉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለውና ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች የተዘጋጀዉን ሰነድ ለእያንዳንዳቸዉ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈልከቤኒሻንገል ጉሙዝ ክልል መንግስት ስራ አመራር ተቋም አሶሳ አምባ አምስት ከግዥ እና ንብረትአሰተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት (አየር ላይ ከዋለበትቀን ጀምሮ ባሉትተከታታይ 15 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ በመቅረብ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ሥማቸዉን እና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው በመፈረምናበማድረግ (በመምታትምናው (ዋጋ የሞሉበትእና 1 ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይበተዘጋጀው ቢሮ በቀረበው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ16ኛው የስራ ቀን 430 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
  4. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው 16ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ከረፋዱ 4:30 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎበዚህ ቀን ከረፋዱ 500 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ቢዲ ቦንድ (bid bond) ወይም ሲፒኦ (cpo) በእያንዳንዱ ሎት ብር5,000 (አምስት ሺህ ብርበጥሬ ወይም በቼክ በአድራሻችን በቤ// ስራ አመራር ተቋም ስም ተሰርቶከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ተቋማችን ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን) ሳይለወጥናሳይነካካ በዚሁ ሰነድ ላይ ወይም በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በትክክል ሞልተው ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ላይ ቅሬታ ካላቸው ለቤ////ስራ አመራር ተቋም በጽሁፍ ማቅረብ ይችላሉ።
  8. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመስረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 540 273/ 09 12 400 901/ 09 35 298 429/መደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ። 

የቤ////ስራ አመራር ተቋም አምባ 5


 

Save Tender