በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤትበ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው G.C-6/B.C‐5 እና ከዛ በላይ የሆኑ፦
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፤
- የታደሰ የንግድ ፈቃድና የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፤
- የጨረታ ዋስትና 150,000 /አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችሉ፤
- የማሰራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃማቅረብ የሚችሉ፤
- የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱን አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሰሯቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድማቅረብ የሚችሉ፤ ተቋራጮች ሰነዱን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 በመቅረብ ለሰነድየማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅንየጨረታ ሰነዱን ፋይናንሽያል ዶከመንቱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካልዶክመንቱን አንድ ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታተይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
- የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀኑን አይለውጠውም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስ/ቁጥር፡- 0977-94-68-26/ 09-13-17-02-12/ 09-3343-49 98/ 09-26-94-49-00 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በማ/ኢ/ክ/መ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
