ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥርWSSF/LP/12/2024
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ምድብ/ሎት |
የእቃው ዓይነት |
|
1 |
Sugar Bag, Sewing Yarn for Bags |
|
2 |
Sulphur, Polymer Flocculent, Ammonium Bi Fluoride and Anti spumin |
|
3 |
Resin, Multigrade Filter, Sodium Hydro-oxide, Poly aluminum chloride, Anionic Polymer, Trisodium phosphate, Genesol, Ro-membrane, Ultra Filter membrane with coupling, Cartridge Filter, Hydrochloric Acid, Antiscalant Morpholine (PH-Booster) and others |
|
4 |
Laboratory chemicals (Isopropyl Alcohol, Sulfuric Acid, Hydrochloric Acid, Stannous chloride, Potassium Dichromate, Eriochrom black T. indica- tor, EDTA salt, Ammonia solution, sodium chloride, pure Alcohol and others |
|
5 |
Laboratory Equipment's (what man Filter paper, Digital PH meter, Analytical Balance, Digital refract meter-with accessories of Automatic cooling system, calculator, Mettler Toledo, cold water bath |
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከላይ ለተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ
ለተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/09 84 550 101 - ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት በመቶ) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 20 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል።
- ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
