በኢትዯጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፓሬሽን የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፓሊ ባግ (Poly Bages) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢግስኦ- ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/01ሰነድ/2017
በኢትዯጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፓሬሽን የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፓሊ ባግ (Poly Bages) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
በመሆኑም ፡-
- ማንኛውም ተጫራች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል ።
- ተጨራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ2% ያላነሰ CPO በኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታው ዋጋ ለ30 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል ።
- የጨረታ ሰነዱ ዘወትር በስራ ሰዓት (ከ11፡00 ሰዓት በፊት) በዘርፉ ፅ/ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዯጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ ።
- ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ፤
- ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል ።
- ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ስልክ ቁጥር 011 6 18 61 25
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
