Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እና ንጹህ የስንዴ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ C0012/ሽያጭ/18ዓ.ም

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እና ንጹህ የስንዴ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  • ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ፣ የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታው ውድድር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ በየሎት 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ሲሆን የሎት ብዛት እና የእህሉ መጠን በሚሸጥ ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ የተመሰከረለት የከፍያ ማዘዣ (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 400 በመከፈል በሀዋሳ ከተማ በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ከፍል ቢሮ ቁጥር12 መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ/ኤንቨሎፕ/ በማድረግ አሪጂናልና ኮፒውን ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ የስብሰባ አደራሽ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ10ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ በ8፡3ዐ ሰዓት በድርጅቱ የስብሰባ አደራሽ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 10ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በስልክ ቁጥር 046 220 1752/2285/2117

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ሀዋሳ

✨ messages.ai_summary
South Best Seed Enterprise offers for sale by tender clean food-grade faba beans and wheat grain stored at its Hawassa and Hosaena warehouses. Bidders must hold a renewed trade license and TIN.
Save Tender