በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ላይበንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥC OFWE/GU-01/2019
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ እና ቦሬ ድስትሪክቶች፤ ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ ድስትርክት፤ ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጃሎ ሙከታር ዲስትሪክት እና አርሲ ቅ/ጽ/ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪከት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በጅማ ቅ/ጽ/ቤት በቢያ ፎላ ድስትሪክት ላይበንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና "TIN number" ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝርሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/በመከፈል ቀበና ሼል/ አይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የአሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2ዐ1 እና ጨረታው በወጣበት አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ነጌሌ አርሲ፣ ቦራና ጉጂ ቅ ጽ/ቤት አዶላ ከተማ፤ ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ጊምቢ ከተማ፤ ሀራርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጭሮ ከተማ እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ጅማ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ይቆይል፡፡
3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፋትበት ትከከለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች፤ በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱበት መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክበተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO)ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል ማጠየቅ
@ www.oromiaforest.et
ድህረ-ገፅ ማጎኘት ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
