Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ ት/ቤት
  • Address ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አጠገብ, Phone: 0118229969
  • Website
  • Deadline09 Oct 2024, 4:10 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Maintenance And Repair

የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ ፣ የትምህርት መሳሪያዎች ፣ ህትመትና የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የህክምና ዕቃ ፣ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል ።


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- 001/2017

የቦሌ /ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ///ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ የትምህርት መሳሪያዎች ህትመትና የኤሌክትሪክ እቃዎች የህክምና ዕቃ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል

ተ.ቁ

የሎት ዓይነት

የማስያዣ ዋጋ ብር

1

ሎት 1 ቋሚ እቃ

6,530

2

ሎት 2 የፅዳት መገልገያ

7,000

3

ሎት 3 የትምህርት መሳሪያ

4,600

4

ሎት 4 የፅዳት መሳሪያዎች

6,000

5

ሎት 5 የህትመት ስራ

1,400

6

ሎት 6 ልዩ ልዩ

4,000

7

ሎትህክምና ዕቃ

1,200

8

ሎት 8 የደንብ ልብስ

5,000

9

ሎት 9 የደንብ ልብስ ስፌት

2,500

10

ሎት 10 የላብራቶሪ እቃዎች

3,000

11

ሎት 11 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

1,500

12

ሎት 12 የጭነት እና ትራንስፓርት አገልግሎት

1,500

 

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና ቲን ነንነበር /TIN No/ ያላችሁ
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልፅ መረጃ የሚያቀርቡ
  3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ
  6. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦሪጅናሉንና ኮፒውን በፓስታ በማሸግ /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ያስገባሉ / ማስገባት ይኖርባቸዋል
  9. ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን የስራ ቀናት ውስጥ 400 ሰዓት ይሆናል እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 445 ሰዓት ይሆናል
  10. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው የውል ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፓርት በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ///ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል
  11. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከእያንዳንዱ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በመለየት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከባድ ከሆኑ ግን በፎቶግራፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  12. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል
  13. መስሪያ ቤቱ ውል ከወሰዳቸው እቃ ላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ - ቦሌ /ከተማ ወረዳ 12 አጠገብ

ለበለጠ መረጃ 011-8-22-99-69

የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ ት/ቤት

Save Tender