Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline28 Oct 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Agriculture And Farming

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፓሊባግ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የአቮካዶ ዘር (የአካባቢ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን ከሎት አንድ እስከ ሎት 3 የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 48/17

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፓሊባግ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የአቮካዶ ዘር (የአካባቢ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን ከሎት አንድ እስከ ሎት 3 የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው/ አገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ምርመራ

1

ፓሊባግ ባለ20 /

በኪ/

3750

1

30,000

9:00

9:05

 

ፓሊባግ ባለ10 /

በኪ/

2500

2

ኤሌክትሮኒክስ

በቁጥር

ብዛት ያላቸው

2

10,000

9:30

9:35

 

3

አቮካዶ ዘር /የአካባቢ/

በኪ/

100,000

3

40,000

10:00

10:05

 

 

በመሆኑም በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለ መመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 4/2/2017 . ጀምሮ ለሎት አንድ፣ ለሎት ሁለት እና ሶስት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዱራሜ ከተማ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ / ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን እስከ 4/2/2017 . ከቀኑ 900 ሰዓት ሎት አንድ ሎት ሁለት 9:30 ሎት 3 1000 ድረስ የቴክኒካል ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፓስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን 18 /2/2017 . ሎት አንድ ከቀኑ 900 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 905 ሎት ሁለት 930 ታሽጎ  935 ሎት 3 1000 ሰዓት ታሽጎ 1035 ሰዓት ተጫራቾ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና /ንብ/አስ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

     ለበለጠ መረጃ 0465541461 መደወል ይቻላል፡፡

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

 

Save Tender