Tender Detail

Tender Details

  • Company ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተዘንአ ሆስፒታል አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5-586725
  • Website
  • Deadline04 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Machinery

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

  ብሔራዊ  ግልጽ  ጨረታ  ቁጥር  ጣበስፋ /ብግጨ /01/217

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

የማሽኑ ዓይነት:-

  • ማሽኑ በራሱ የሚሰበስብ የሚሸለቅቅና የሚፈለፍል፣
  • ምርቱን በራሱ መገልበጥ የሚችል፡
  • ማሽኑ በቀን አጭዶ የመውቃት አቅሙ 20 / በላደ የሆነ፣
  • ማሽኑ ምርት የመሸከም አቅሙ 22 / በላይ የሆነ፣
  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ 2016/2017 .. የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ/ የምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት በተጨማሪም ተጫራቾች የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ አግባብነት ያለው አካል ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
  2. ጨረታው ጥቅምት 25 ቀን 2017 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጨረታው መከፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በቁጥር 4 ላይ በተገለፀው አድራሻ ጥቅምት 24 ቀን 2017 . ከረፋዱ 430 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000057735167 በመክፈልና የባንከ አድቫይስ በማቅረብ በተራ .4 ከተመለከተው ቢሮ እና በተጨማሪም ባህር ዳር /ጊዮርጊስ /ከርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
  4. የጨረታው ማስረከቢያና መከፈቻ አድራሻ ቀጥሎ የተመለከተው ነው፡፡

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ

ካዛንቺስ ከመናኸሪያ ሆቴል ወደ አቧሬ አቅጣጫ በሚወስደው አስፋልት መንገድ

ከጨርጨር ስጋ ቤት ዝቅ በማለት

የቀድሞው ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ

ስልክ ቁጥር 011 5-586725

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሠረተ የባንከ ዋስትና /ጋራንቲ/ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው::
  3. የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 90 ቀናት ነው::
  4. ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 011 5-586225 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender