Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
  • Address ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ SMSS /ኤስ ኤም ኤስ ኤስ/ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-27-91-23
  • Website
  • Deadline07 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Others

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- የመ///አስ/ባለ/ግልጽ ጨረታ 01/2017

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅት አስተዳደር ባለስልጣን የእቃና አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም፡-

          ሎት 1 ---------------- የሆቴል አገልግሎት፣

          ሎት 2 ---------------- ህትመት፣

          ሎት 3 ---------------- ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር ኤሌክትሮኒከስ እና ሌሎችም፣

          ሎት 4 ---------------- የታሸገ ውሃ፣

          ሎት 5 ---------------- አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የፕሪንተር ቀለም፣

          ሎት 6 ---------------- የተሽከርካሪ የወንበር ልብስ፤ ኩሽን፤ የተሽከርካሪ ቴፕ ሪሞት

                                   ኮንትሮል እና ሌሎችም

ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።

የተጫራቾች በፋይናንስ ቢሮ ዌብሳይት ላይ በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡

          ሎት 1 --------- ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/

          ሎት 2 --------- ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/

          ሎት 3 --------- ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/

          ሎት 4 --------- ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/

          ሎት 5 --------- ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር/

          ሎት 6 --------- ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ ብር/

ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው መሆን አለባቸው።

የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱን ሲገለፅለት ያሸነፈበትን ከጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ CPO ማስያዝ አለባቸው።

ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ፒያሳ ከሚገኘው ዋስትና የንግድ ማእከል ህንፃ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8/03 የግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዋናውን እና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማደረግ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው በወጣ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ቀን ጠዋት 415 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በሌሉበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 4 ፎቅ ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።

አድራሻ

ፒያሳ ከሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንፃ 8 ፎቅ

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-251-1-11-12-51-48

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

Save Tender