የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 67/17
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አገልግሎት ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
ምርመራ |
|
1 |
Prostaglandin Hormone /Reproductive hormone/ |
Doze |
25,000 |
40,000 |
9:00 |
9:05 |
|
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 20/2/2017 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዱራሜ ከተማ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ / ፕሮፎርማ / በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 4/3/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የቴከኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ መጨመር ይችላል ፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ4/3/2017 ዓ.ም ሎት አንድ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 0465541461 መደወል ይቻላል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ
