Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline20 Nov 2024, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Engineering Service

የኢትዮጵያ ፓስታ በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ክልል ከተሞች ላይ ህንጻ ለማስገንባት ደረጃ 1 የሆኑ የህንፃ ግንባታ አማካሪ ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ  ማስታወቂያ

ጨረታ  ቁጥር ፡- ግጨ 7/2017 .

የኢትዮጵያ ፓስታ 2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ክልል ከተሞች ላይ ህንጻ ለማስገንባት ደረጃ 1 የሆኑ የህንፃ ግንባታ አማካሪ ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡- በዚህ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ በማቅረብ በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 800.00 (ስምስት መቶ ብር) በመክፈል ዋናው /ቤት 2 ፎቅ ግዥ ክፍል እየቀረቡ የጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ህዳር 11 ቀን 2017 . ከቀኑ 630 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች በቅድሚያ ተመሳሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 100000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነዱ ጋር በማያያዝ የሚቀርብ ሲሆን ፋይናንሻል ፕሮፓዛል ዶክመንት ለብቻው በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ኤንቨሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 11 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል።
  • CPO (ሲፒኦ) ሲያሠሩ፡- የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድርጅት ወይም ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911-95-45-37 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

 

የኢትዮጵያ  ፓስታ

 

Save Tender