Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-12-78-75
  • Website
  • Deadline23 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Generators

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመብራት ጀኔሬተር ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን 2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመብራት ጀኔሬተር ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መግለጫ

መለኪያ

ብዛት

 

1.

 

ጀነሬተር (Diesel Generator supply installation and commission)

 

Silent type Diesel Generating set having prime of 200 KVA, 3

phase, 50HZ,400 Volt at 1500

RPM.(100-Meter grid connection)

 

 

በቁጥር

 

 

1

 

  1. በሚወዳደሩበት መስክ 2017 / የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው ያሳደሱ፤ በተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡ፣ ከመንግስት ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸውና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ::
  2. ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠየቀውን ህጋዊ ማስረጃዎች ለጨረታ ከሚያቀርበው ዋጋ ጋር ዋናውንና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ እንደፍላጎታቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1.2% የያዘ ሲፒኦ /CPO/ በባንክ የተረጋገጠ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ በማያያዝ ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ከሞሉ በኋላ የጨረታውን ሠነድ ቴክኒካል መረጃ እና ፋይናንሽያል መረጃ አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው እንደገና በአንድ ትልቅ ኤንቨሎፕ ውስጥ አስገብተው በኤንቨሎቹ ላይ የተጫራቾች ድርጅት ማህተም አርፎበት በሰም ታሽጎ ፖስታው እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ወደ ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
  5. በዚሁ 16ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በኮሚሽኑ ግዥና ንብረት አስ/ ስራ ሂደት ይከፈታል::
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት /15/ ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታውን ሰነድ በኢትዮጵያ ብር /100/ አንድ መቶ ብር በመፈል ከግዥና ንብረት አስር ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ::
  7. የሚቀርበው የዕቃ ብዛት በሚሸጠው በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መመሪያውን በሚገባ በማንበብ መወዳደር ይኖርባቸዋል :: የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ማብራሪያ የያዘ ስለሆነ ይበልጥ ተቀባይነት አለው፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነታቸው ከተገለፀ ጊዜ ጀምሮ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መግባት ይኖርባቸዋል፤ ውል የማይገቡ ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረስባቸዋል፤
  9. ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-2127--875 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የሲዳማ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግዥ/ን/አስ/ሥ/ሂደት

ሀዋሳ

Save Tender