Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Dec 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Generators

የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፤ ሞተር ሳይክል፤ ጀነሬተር ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በUIDP ፕሮግራም እና በመደበኛ ፕሮግራም ለሚገዛ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል፤ የጀነሬት ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፤ ሞተር ሳይክል፤ ጀነሬተር ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት 2016 በጀት ዓመት UIDP ፕሮግራም እና በመደበኛ ፕሮግራም ለሚገዛ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል፤ የጀነሬት ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

      1. በጨረታ ቁጥር DILLa/UIIDP/Goods/001/2024/25 ኤሌክትሮኒክ
      2. በጨረታ ቁጥር DILLa/UIIDP/Goods/003/2024/25 ፈርኒቸር
      3. በጨረታ ቁጥር DILLa/UIIDP/Goods/002/2024/25 ሞተር ሳይክል
      4. በጨረታ ቁጥር ጀነሬተር ዲ/ከ/ጀ/001/2024/25

ስለዚህ በንግድ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የንግድ ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤
  5. የግብር ከፋይ ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤
  6. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  9. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 300 ታሽጎ ከጠዋቱ 400 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

በጌዲኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት

Save Tender