Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
  • Address በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋናው መ/ቤት የዕቃ ግዥ ዳይሬክቶሬት ወይንም ጎንደር ከተማ ቀበሌ 15, Phone: 0911-664988
  • Website
  • Deadline02 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Road And Bridge Construction

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ዓ.ም ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ የሆነ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር ብዛት 2 ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  ሻሸ//001/2017

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪ በዲስትሪ ለሚከናወኑ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጡ የስሪት ዘመናቸው .. 2007 . ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 / የሆነ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር ብዛት 2 ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

በመንግስት የግዢና ንብረት አስተዳደር መመሪያ መሠረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ፣ የግብር ግዴታቸውን ተወጡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የሀገር ውስጥ ተወዳዳሪዎችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሻሸመኔ በዲስትሪ የግዢ አቅ/ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000002579859 ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ሠነድ በመያዝና በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) ወይንም ህጋዊ ውክልና ያላቸው መሆንና ሰነዱን ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ማሸነሪዎቹን እንዲያስገቡ በተነገራቸው 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ማሰማራት የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ማሽነሪዎቹ ሙሉ የመድን ዋስትና የተገባላቸውና የሚንቀሳቀሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሁኔታዎችን ከጨረታ ሠነዱ ላይ ያገኙታል፡፡
  7. ጨረታው ሻሸመኔ በሚገኘው የዲስትሪክቱ የስብሰባ አዳራሽ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከጠዋቱ 415 ይከፈታል
  8. ዲስትሪከቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

* ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 211 4616 ወይም 046 110 2730 ዘወትር በሥራ ሰዓት መጠቀም ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

Save Tender