በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ሎት 5 የፅዳት ዕቃ ሎት 6 ቋሚ ዕቃ ሎት 7 የህክምና ዕቃ ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 9 የማሽነሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ጨረታ መለያ ጨረታ ቁጥር 002/2017
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ሎት 5 የፅዳት ዕቃ ሎት 6 ቋሚ ዕቃ ሎት 7 የህክምና ዕቃ ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 9 የማሽነሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ c.p.o ማቅረብ አለባቸው ፡፡
|
ተ.ቁ |
የሎት ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
26,000 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የትምህርት እቃ |
18,000 |
|
ሎት 3 |
የደንብ ልብስ |
32,000 |
|
ሎት 4 |
ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ |
15,000 |
|
ሎት 5 |
የፅዳት እቃ |
30,000 |
|
ሎት 6 |
ቋሚ እቃ |
22,000 |
|
ሎት 7 |
የህክምና እቃ |
6,000 |
|
ሎት 8 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
8,000 |
|
ሎት 9 |
የማሽነሪ ጥገና |
6000 |
- የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሎት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡30 በት/ቤቱ ቤተ-መጻሀፍት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ም/በር ቁ.2 የመ/ ደ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በሚወዳደሩበት የሎት መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ድምር መጠን ልክ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ስነድ ተቀባይነት የለውም
- አማራጭ ጨረታ አይፈቀድም ግዢ ፈፃሚው
- የታወቁ ጉዳቶች የካሳ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ :- መገናኛ ቦሌ ክ/ከ ጀርባ የሚገኘው ምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን
ስልክ ቁጥር ፡- 0116676650
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
