Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
  • Address ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 440 1913
  • Website
  • Deadline23 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Machinery

የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የችፕውድ ማምረቻ ማሽኖችን ከነመለዋወጫዎቹ የስታይሮፖር ምርት ማምረቻ ማሽኖችን ባሉት ሁኔታ በቦታው ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የሽያጭ  ጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር  007/2017

 

የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የችፕውድ ማምረቻ ማሽኖችን ከነመለዋወጫዎ የስታይሮፖር ምርት ማምረቻ ማሽኖችን ባሉት ሁኔታ በቦታው ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

  1. ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ከፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 200 - 600 እና ከሰዓት በኋላ 7:00 -1000 ሰዓት ብቻ ነው::
  3. ተጫራቾች የማሽኖቹን ሁኔታ እስከ ጨረታው መዝጊያ ጊዜ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 200- 1030 ድረስ በፋብሪካው ውስጥ በአካል ተገኝተው ማየት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ ተካቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ጨረታው ጥር 15 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911 86-27-92 /0911 96-09-51 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡

 

ኢካፍኮ  አክሲዮን  ማህበር

 

Save Tender