Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የአቡነ ባስልዮስ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-34-22-19
  • Website
  • Deadline02 Feb 2025, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Maintenance And Repair

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እቃዎች ፣ ፕላን ማሽነሪ እቃዎች ፣ መሰረት ልማት ስራዎችና የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እድሳት ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- 2 ዙር ጨረታ 002/2017

 

በኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እቃዎች ፣ ፕላን ማሽነሪ እቃዎች ፣ መሰረት ልማት ስራዎችና የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እድሳት ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።

 

ሎት

 የእቃው አይነት

ሎት 1

 የደንብ ልብስ

ሎት 2

 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች

ሎት 3

 ፕላን ማሽነሪ እቃዎች

ሎት 4

 ህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ እቃዎች

ሎት 5

 መሰረተ ልማት ስራዎች

ሎት 6

 የህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚ እድሳት ጥገና

 

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
  • በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ) በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።
  1. ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ /ሎት/ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ የተገለፁትን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።

ሎት

 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (CPO)

ሎት 1

 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 2

 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 3

 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 4

 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

ሎት 5

 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 6

 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

 

  1. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የዕቃ ናሙና ላይ የድርጅቱን ማህተም ሳይደረግ እዲቀርብ፣
  2. ተጫራቾች በሰነዱ ላይና ፓስታዎች ላይ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የእቃውን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው ከላይ በተገለፀው የመክፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
  5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ - ///ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ////ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-8-34-22-19 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የአቡነ ባስልዮስ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender