ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ እና መልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች እንዲሁም ለደ/ዘይት ቄራ ለእርድ አገልግሎት የሚያስፈልጉ እና ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የሚቀርቡ ወንድ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ እና መልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች እንዲሁም ለደ/ዘይት ቄራ ለእርድ አገልግሎት የሚያስፈልጉ እና ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የሚቀርቡ ወንድ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የቁመና ክብደታቸውም ኮምቦልቻ ምግብ ማቀነባበርያ የሚያስፈልጉ ከብቶች፡-
- የቁመና ከብደታቸው 170-199 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው ብዛታቸው 2623 በሳምንት 109
- የቁመና ከብደታቸው 200-224 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው ብዛታቸው 2623 በሳምንት 109
- የቁመና ክብደታቸው ከ225 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው 33% ብዛታቸው 1133 በሳምንት 55 በአጠቃላይ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት 6659 ከብቶችን ለማቅረብ የሚችሉ እና ሙሉ የስጋ ይዘት ያላቸው ፤ ያልከሱ በቆዳቸው ላይ ጉዳት (ጠባሳ) የሌላቸው የርክክብ ሂደቱ ባለሙያዎች በሚያወጡት መስፈረት መሆን አለባቸው፡፡
እንዲሁም ለመልጌ ወንዶ ምግብ ማቀነባበርያ የሚያስፈልጉ ከብቶች ፡-
- የቁመና ክብደታቸው 170-199 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው 27% ብዛታቸው 676 በሳምንት 28
- የቁመና ክብደታቸው 200-224 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው 30% ብዛታቸው 1352 በሳምንት 56
- የቁመና ከብደታቸው ከ225 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው 33% ብዛታቸው 1352 በሳምንት 56 በአጠቃላይ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት 3380 ከብቶችን ለማቅረብ የሚችሉ እና ሙሉ የስጋ ይዘት ያላቸው፤ያልከሱ በቆዳቸው ላይ ጉዳት (ጠባሳ) የሌላቸው የርከከብ ሂደቱ ባለሙያዎች በሚያወጡት መስፈረት መሆን አለባቸው፡፡
በተጨማሪ ለቢሾፍቱ ቄራ የሚያስፈልጉ ከብቶች ፡-
- የቁመና ክብደታቸው ከ225 ኪ.ግ እና በላይ የሆኑና ያልተጣራ የስጋ ምርታቸው 33% ሆኖ 50% ከነአጥንቱ ብዛታቸው 1190 በሳምንት 49 በአጠቃላይ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት 1190 ከብቶችን ለማቅረብ የሚችሉ እና ሙሉ የስጋ ይዘት ያላቸው ፤ ያልከሱ በቆዳቸው ላይ ጉዳት (ጠባሳ) የሌላቸው የርከከብ ሂደቱ ባለሙያዎች በሚያወጡት መስፈረት መሆን አለባቸው::
ማሳሰቢያ ፡-
- ለኮምቦልቻ እና መልጌ ወንዶ ላሉት አቅርቦቶች ወንድ የዳልጋ ከብቶች እንዲሁም ሴት የደልጋ ከብቶች የሚቀርቡ ከሆና በግብርና ሚንስቴር መመሪያ ቁጥር 13/54/1/11 በቀን 12/02/2014 ዓ.ም መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
- ለቢሾፍቱ ቄራ አቅርቦቶች ወንድ የዳልጋ ከብቶች ብቻ ይሆናል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ከማህበራት ዉጪ ያሉት ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ተርን ኦቨር ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ ብር ለእያንደንዱ ምድብ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ሲፒአ ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ለመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና ጠቅላላ ካሸነፈው አቅርቦት ክፍያ ተመመጣኝ 10% በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ በተዘረዘረው እና በተያያዘው የአቅርቦትና የጥራት መሥፈርት መሠረት ጨረታዉን መጫረት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በስራ ሰአት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀነ 11 ሰዓት እንዲሁም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ቅዳሜ እስከ ቀኑ 6 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ላም በረት አካባቢ ከሚገኘው የድርጅቱ አቅርቦት መምሪያ ዲፓርትመንት ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች ሰነዳቸዉን እስከ የካቲት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በሆነ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላምበረት በሚገኘው አዲሱ የኤልፎራ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ በሚገኘው ይከፈትና ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘባት ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 116461076 /0911867645/+251911625992 92718699 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
